ወልዋሎ የቀድሞ ተጫዋቾቹን ደሞዝ ከፍሏል

ካልተከፈለ ደሞዝ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት በፌደሬሽኑ እገዳ ተጥሎበት የነበረው ወልዋሎ የተጫዋቾቹን ደሞዝ ከፍሎ እገዳው ተነስቷል።…

ሀዲያ ሆሳዕና ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ትናንት ሳሊፉ ፎፋናን በማስፈረም ወደ ዝውውር የገባው ሀዲያ ሆሳዕና አሁን ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋችች አስፈርሟል። ቢኒያም…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጦች (ከጥር 24 – የካቲት 16)

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ የውድድር ዘመን አጋማሽ በዚህ ሳምንት መጀመርያ መጠናቀቁ ይታወቃል። ሶከር ኢትዮጵያም ከውድድር ዓመቱ…

Continue Reading

ሀዲያ ሆሳዕና አይቮሪኮስታዊውን አጥቂ አስፈረመ

አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሁለተኛው ዙር ፈራሚ ተጫዋች በማድረግ አይቮሪኮስታዊው የስሑል ሽረ አጥቂ ሳሊፍ ፎፋናን አስፈርመዋል፡፡ ዐምና…

ወላይታ ድቻ ጊዜያዊ አሰልጣኙን በቋሚነት ሾመ

ወላይታ ድቻን በጊዜያዊነት ተረክቦ የውጤት መሻሻል ያሳየው አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ በቋሚ ውል ቡድኑን ተረክቧል፡፡ አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ…

ሀዲያ ሆሳዕና ወልቂጤን ይቅርታ ጠየቀ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወልቂጤ ከተማ አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ላይ ባደረጉት ጨዋታ…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ወዴት?

ከስሑል ሽረ አሰልጣኝነት ለመልቀቅ ደብዳቤ ያስገቡት ሳምሶን አየለ ቀጣይ ሁኔታ ከነገ በኋላ ይታወቃል። ባለፈው የውድድር ዓመት…

በወላይታ ድቻ እና አንዱዓለም ንጉሴ ጉዳይ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አሳለፈ

አሁን በወልዲያ እየተጫወተ በሚገኘው አንጋፋው አጥቂ አንዱዓለም ንጉሴ እና በቀድሞ ክለቡ ወላይታ ድቻ መካከል የነበረው ውዝግብ…

የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ

ለሦስት ተከታታይ ቀናት ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ ጋር በመተባበር ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት የመቐለ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

ባለፈው ዓመት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሱት የመስመር ተጫዋቹ ያሬድ ብርሀኑ እና ሁለገቡ ሄኖክ…