ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የደጉ ደበበን ውልም አራዝሟል

የጦና ንቦቹ የግራ መስመር ተከላካዩ አበባው ቡጣቆን ሲያስፈርሙ የደጉ ደበበን ውል አራዘሙ፡፡ አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳን ከጊዜያዊ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ውሎ

በሁለት ምድብ ተከፍሎ 5ኛ ሳምንት የደረሰው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሲቀጥል ተጠባቂውን…

ኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ጋዜጣዊ መግለጫ ጠርቷል

የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ ዲፓርትመት እያዘጋጀው ባለው ስልጠና አስመልክቶ እየቀረቡ ባሉ አቤቱታዎች ዙርያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ጋዜጣዊ መግለጫ…

ለፕሪምየር ሊጉ አዲስ መለያ (ሎጎ) መፅደቁ ተገለፀ

ከዚህ ቀደም ምንም አይነት ይፋዊ አርማ ያልነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሁን አዲስ መለያ አግኝቷል። ዐቢይ ኮሚቴው…

ሰባት የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች ክፍያ እስኪፈፅሙ ታግደዋል

ሰባት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ለውድድር የሚያስፈልገውን ገንዘብ መክፈል ባለመቻላቸው ከዛሬ ጀምሮ ከፕሪምየር ሊጉ ታግደዋል፡፡ የኢትዮጵያ…

የወልቂጤ ሜዳ በድጋሚ ሊገመገም ነው

ዛሬ በጁፒተር ሆቴል እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ዙር ግምገማ ላይ የወልቂጤ ሜዳ እየተነሳበት ባለው…

ፕሪምየር ሊጉ ከዐቢይ ኮሚቴነት ወደ ኩባንያነት ተለውጧል

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ዐቢይ ኮሚቴ ህጋዊ የኩባንያ ዕውቅና አግኝቶ “የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካምፓኒ” ወደሚለው ስያሜ ተቀይሯል፡፡…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ጋናውያንን አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ተከላካዩ ክዌኩ አንዶህ እና አጥቂው ፉሴይኒ ኑሁን ማስፈረሙን አስታውቋል። ጋናዊው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ኩዌኩ…

ድሬዳዋ ከተማ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያየ

ተከላካዩ ዘሪሁን አንሼቦ፣ አማካዩቹ አማኑኤል ተሾመ እና ዋለልኝ ገብሬ ከድሬዳዋ ጋር የስድስት ወራት የውል ኮንትራት እየቀራቸው…

አለልኝ አዘነ ለአንድ ዓመት ሲታገድ ይግባኝ ጠይቋል

አለልኝ አዘነ ለአንድ ዓመት ከማንኛውም እግርኳስ እንዲታገድ ውሳኔ ሲወሰንበት ዛሬ ጠዋት ይግባኝ ጠይቋል። ከመቐለ 70 እንደርታ…