ለወራት በሁሉም ውድድሮች የተጫዋቾች ደሞዝ ሳይከፈላቸው መዘግየቱን አስመልክቶ የተጫዋቾች ማኀበር የአቋም መግለጫ አውጥቷል። እንደ ማኀበሩ ገለፃ…
June 2020
ድሬዳዋ ከተማ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ከቀናት በፊት የዋና እና የረዳት አሰልጣኛቸውን ውል ያራዘሙት ብርቱካናማዎቹ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል። በቅርቡ…
ሶከር ሜዲካል | ያልተለመዱ ከሜዳ ውጭ ጉዳቶች
ያልተጠበቁ እና ተጫዋቾች ከሚሳተፉበት ውድድሮች ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ውጪ የሆኑ ጉዳቶች በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ ሊያጋጥሙ ይችላሉ።…
“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከሐይደር ሸረፋ ጋር…
ባለፈው ዓመት መቐለ የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ሲሆን ቁልፍ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች አንዱ የነበረውና ዘንድሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ…
“አሁን ጥሩ ቦታ ደርሻለሁ” ተስፈኛው ተከላካይ መናፍ ዐወል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቅ ካሉ ወጣት ተጫዋቾች መካከል ይጠቀሳል፡፡ በእርጋታ እና ብስለት ሲጫወት ለተመለከተው በሊጉ ለበርካታ…
ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ አስር – ክፍል አራት
ጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ አስር ላይ ደርሷል።…
Continue Readingበኢትዮጵያ የሚገኙ ጋናዊያን ተጫዋቾች በምሬት መንግሥታቸውን እርዳታ ጠየቁ
በሃገራችን የተለያዩ የሊግ እርከኖች እየተጫወቱ የሚገኙ እና ለሙከራ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ጋናዊያን እግርኳስ ተጫዋቾች ትላንት በአዲስ…
ስለ ታዲዮስ ጌታቸው ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
ጠንካራ ግብ ጠባቂዎች በተፈጠሩበት ዘመን የተገኘው እና በጣም ብልጥና ንቁ አንደሆነ የሚነገርለት፤ ብዙ መጫወት እየቻለ ሳይታሰብ…
ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኞቹን ውል አራዘመ
ድሬዳዋ ከተማ የዋና አሰልጣኙ ፍስሐ ጥዑመልሳን እና ምክትሉ እዮብ ተዋበን ኮንትራት ማራዘመኑን በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። የቀደሞው…
ዳንኤል ፀሐዬ እና የታዳጊነት ትውስታዎቹ
በጉና ንግድ ክለብ ታሪክ ውስጥ በትልቅ ደረጃ ስማቸው ከሚጠቀሱት ተጫዋቾች አንዱ ነው። ለክለቡ ለአስራ ሁለት ዓመታት…