የደጋፊዎች ገፅ | ከመቐለ 70 እንደርታ ደጋፊ ማኅበር ፕሬዝዳንት የማነ ደስታ ጋር

ከዚህ ቀደም ከደጋፊዎች ጋር የተያያዙ ፅሁፎች ማቅረባችን ይታወሳል ለዛሬ ደግሞ ከመቐለ 70 እንደርታ ደጋፊ ማኅበር ፕሬዝዳንት…

በቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ከሰዓትም ቀጥሏል

በኳታር እና ቤልጂየም እግርኳስ ፌዴሬሽን የጋራ ትብብር የተዘጋጀው የኦንላይን ስልጠና ዛሬ ከሰዓት ለ2ኛ ጊዜ ሲሰጥ የሀገራችንም…

ስለ አንዱዓለም ነጋ (ቢጣ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

በ1990ዎቹ የኢትዮጵያ እግርኳስ ከታዩ ድንቅ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል ነው። ተክለ ቁመናው በተለምዶ “ተከላካዮች ግዙፍ መሆን…

Continue Reading

የዳኞች ገፅ | በኢትዮጵያ ዳኝነትን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሻገረው ኃይለመልዓክ ተሰማ

በኢትዮጵያ የዳኞች ታሪክ ውስጥ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር መልካም ሥም ካተረፉ ምስጉን ዳኞች መካከልና በዓለም…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቢጂአይ ኢትዮጵያ ጋር የአጋነርት ስምምነትን ፈፀመ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር በዛሬው ዕለት ከቢጂአይ ኢትዮጵያ ጋር የአጋርነት ስምምነትን በሸራተን አዲስ ሆቴል ተፈራርሟል፡፡ በኢትዮጵያ…

የጳውሎስ ጌታቸው ከባድ ጉዳት እና የናይጀርያ ጨዋታ ትውስታው

“መኪና የወደቀብኝ ያህል ነው የተሰማኝ። አንድ ዓመት ሙሉ ከእግር ኳስ አርቆኛል” በተጫዋችነትና በአሰልጣኝነት ጥሩ ስም ካላቸው…

የሀዲያ ሆሳዕና ተጫዋቾች ጥያቄ መመለስ ጀምሯል

የደመወዝ ክፍያ እና የአምና ተጫዋቾች የሽልማት ይከናወንልን ጥያቄ በከፊል መመለሱ ተገለፀ። ከሁለት እስከ አራት ወራት ደመወዝ…

የሴቶች ገፅ | “እልኸኛ ነኝ፤ ሽንፈትን አልወድም” ወይንሸት ፀጋዬ

በዛሬው የሴቶች አምዳችን በእግር ኳሱ ስኬታማ የሆነችሁን የመሀል ተከላካይ ወይንሸት ፀጋዬን (ኦሎምቤ) ይዘን ቀርበናል፡፡ ስሟ ወይንሸት…

ይህንን ያውቁ ኖሯል? (፭) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች…

ዕለተ ሐሙስ በምናቀርበው ይህንን ያውቁ ኖራል? አምዳችን ስለ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች እውነታዎችን ስናቀርብ ቆይተናል።…

ሶከር ታክቲክ | የተቃራኒ ቡድን መስመርን ማቋረጥ

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን…

Continue Reading