የከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ታወቀ

የ2013 የከፍተኛ ሊግ ውድድር በታኅሣሥ ወር ይጀመራል፡፡ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን በሦስት ምድቦች ተከፍሎ…

መስፍን ታፈሰ ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆኗል

አጥቂው መስፍን ታፈሰ ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆኗል፡፡ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አማካኝነት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኒጀሩ የደርሶ…

“ወደ አፍሪካ ዋንጫ የምናደርገው ጉዞ የሚወሰነው ከኢትዮጵያ ጋር በምናደርጋቸው ሁለት ጨዋታዎች ነው” – ዣን ሚሸል ካቫሊ

አዲሱ የኒጀር ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ዣን ሚሸል ካቫሊ የቡድናቸው የአፍሪካ ዋንጫ ተስፋ በኢትዮጵያ የደርሶ መልስ ጨዋታ…

የኒጀር እና የኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ኅዳር 4 በኒያሜው ስታድ ጀነራል ሴኒ ኮንቼ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን የኒጀር እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታን…