ሰበር፡ አዲስ አበባ የሚስተናገደው የፊፋ ኮንግረስ ተራዘመ

ዓለምአቀፉ የእግርኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ በመጪው ግንቦት በአዲስ አበባ ሊያካሂደው የነበረውን ስብሰባ ማራዘሙን አስታወቀ። የዓለማችን የወቅቱ…

ስሑል ሽረ ከመስመር ተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያየ

ባለፈው የውድድር ዓመት ስሑል ሽረን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የአንድ ዓመት ከስድስት ወር ቆይታ ያደረገው የመስመር ተከላካዩ…

የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየም ጨዋታዎች ለማዘጋጀት ፍቃድ አገኘ

ስሑል ሽረዎች ከስድስት ወራት የመቐለ ቆይታ በኋላ ወደ ከተማቸው መመለሳቸው እርግጥ ሆኗል። ላለፉት ስድስት ወራት እድሳት…

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ድሬዎች ደካማው ኤሌክትሪክን አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በአንደኛ ሳምንት መካሄድ ሲገባው በተስተካካይ መርሐግብር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው የኢትዮ…

አስራት መገርሳ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል

ከቀናት በፊት አዲስ አሰልጣኝ የቀጠሩት እና በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ ያደርጋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ስሑል ሽረዎች የተከላካይ…

አክሊሉ አየነው በይፋ ወልዋሎን ተቀላቅሏል

ላለፉት ቀናት ከወልዋሎ ጋር ልምምድ እያደረገ የቆየው ተከላካዩ አክሊሉ አየነው ዛሬ ፊርማውን አኑሯል። ከዚ ቀደም ለዋናው…

መቐለ 70 እንደርታ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል

በክረምቱ የኢራቁን ክለብ አል ካርባላ ለቆ መቐለ 70 እንደርታን የተቀላቀለው ላውረንስ ኤድዋርድ አግቦር በስምምነት እንደተለያየ ክለቡ…

ወልቂጤ ከተማ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል

ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር የተለያየው ኢዩኤል ሳሙኤል የወልቂጤ ሶስተኛ ፈራሚ ሆኗል። እዮኤል ሳሙኤል ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር ሊግ…

ያሬድ ሀሰን እና ድሬዳዋ ተለያዩ

የግራ መስመር ተከላካዩ ያሬድ ሀሰን ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ የቀድሞው የወልዲያ ተጫዋች በ2010 ክረምት መቐለ…

ጥቂት ነጥቦች በብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ምርጫ ዙርያ..

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን እያከናወነ ይገኛል። ከ15 ቀናት በኋላም የምድቡን ሦስተኛ እና…