ከደሞዝ እና ጥቅማጥቅም ጋር በተያያዘ ልምምድ አቁመው የነበሩት የጣናው ሞገድ ተጨዋቾች ዛሬ ወደ ልምምድ መመለሳቸው ታውቋል።…
2020
ወልቂጤ ከተማ ለአራት ተጫዋቾች የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
ወጣ ገባ የውድድር ዓመትን እያሳለፈ የሚገኘው አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ ለአራት የቡድኑ ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡ በውድድር…
ወልዋሎ በሁለተኛው ዙር ወደ ሜዳው ይመለሳል
ላለፉት 18 ወራት በእድሳት ላይ የቆየው አንጋፋው የወልዋሎ ስታዲየም ሥራዎቹን በመጠናቀቅ ይገኛል። በ2010 መጨረሻ የእድሳት ሥራው…
ወላይታ ድቻ በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጉዳይ ምላሽ ሰጥቷል
በዚህ ሳምንት መነጋገርያ በሆነው የወላይታ ድቻ እና አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጉዳይ ዙርያ ክለቡ ምላሹን ለሶከር ኢትዮጵያ…
ወጣቱ አጥቂ በጉዳት ሀዋሳን አያገለግልም
የሀዋሳ ከተማው የፊት መስመር ተጫዋች መስፍን ታፈሰ በጉዳት ለሀዋሳ ግልጋሎት አይሰጥም፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መልካም እንቅስቃሴን…
ክለቦች በደሞዝ ክፍያ ቅሬታ መታመሳቸውን ቀጥለዋል
ወርኃዊ ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት ተደጋጋሚ ቅሬታ የሚያሰሙ ቡድኖች እየተበራከቱ በመጡበት ሊጋችን የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አቋርጠዋል።…
“የወላይታ ድቻ ህጋዊ አሰልጣኝ እኔ ነኝ ” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ
ከወላይታ ድቻ ጋር ስልክ ዘግተው ጥለው ሄደዋል በሚል ክለቡ እንደተሰናበቱ የተገለፀው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ አሁንም የወላይታ…
የባህር ዳር ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አልሰሩም
ትናንት ከሰዓት ከሀዋሳ ወደ ባህር ዳር የገቡት የጣናው ሞገድ ተጫዋቾች ዛሬ መደበኛ ልምምዳቸውን እንዳላከናወኑ ተሰምቷል። ከዚህ…
ወላይታ ድቻ ተጫዋቾችን አስጠነቀቀ
ሹም ሽሮችን እያደረገ የሚገኘው ወላይታ ድቻ ለሦስት የቡድኑ ተጫዋቾች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤን ሰጠ፡፡ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤው የደረሳቸው ተጫዋቾች…
የፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና እውነታዎች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች እና እውነታዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ጎሎች በቁጥራዊ መረጃ –…