በትናንትናው ዕለት የዋሊያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ተደርገው የተሾሙት ውበቱ አባተ አብረዋቸው የሚሰሩት ምክትሎችን አስታውቀዋል። የቀድሞ የአዳማ ከተማ፣…
2020
ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኙን ለማቆየት ተስማማ
መሳይ ተፈሪ ለአንድ ተጨማሪ ዓመት በአርባምንጭ ለመቆየት ተስማማ፡፡ በተሰረዘው የ2012 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ላይ…
ሰበታ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ምንተስኖት አሎ ሰበታ ከተማን ተቀላቀለ፡፡ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ ሲመድብ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል
መከላከያ አሰልጣኝ በለጠ ገብረኪዳንን በዋና አሰልጣኝነት ቦታ ሲመድብ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈርሟል፡፡ የ2012 ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…
ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ከዚህ ቀደም ውል የሚፈርሙበት ቅፅ ተቀየረ
ክለቦች ከዚህ ቀደም ተጫዋቾችን እና አሰልጣኞችን ውል የሚያስፈርሙበት ቅፅ እና አሰራር መቀየሩን ለማወቅ ችለናል። ለበርካታ ዓመታት…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከረድኤት አስረሳኸኝ ጋር…
በሴቶች እግርኳስ በጥሩ አጥቂነታቸው ከሚጠቀሱ ወጣቶች መካከል አንዷ የሆነችው ረድኤት አስረሳኸኝ የዛሬው የሴቶች ገፅ እንግዳ ነች፡፡…
ፋሲል ከነማ የመስመር አጥቂ አስፈረመ
የካፍ ኮንፌደሬሽን እንደሚሳተፉ ከተወሰነ በኋላ ራሳቸውን ለማጠናከር ጥረት እያደረጉ ያሉት ዐፄዎቹ በረከት ደስታን አስፈርመዋል። ከአዳማ ከተማ…
ከፍተኛ ሊግ | ኢኮሥኮ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
በከፍተኛ ሊጉ የሚሳተፉት ኢኮሥኮዎች ዳንኤል ገብረማርያምን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ቀጥረዋል። ባለፈው የውድድር ዓመት ቡድኑን ከመሩት አሰልጣኝ…
ምዓም አናብስት ወደ ልምምድ ሊመለሱ ነው
መቐለ 70 እንደርታዎች ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል። በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ኤንዲሳተፉ ከሰሞኑ…
ውበቱ አባተ የብሔራዊ ቡድኑ አሠልጣኝ ተደርገው የተሾሙበት ሒደት ምን ይመስላል?
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ አሠልጣኝ ውበቱ አባት እንዴት የብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ተደርገው እንደተሾሙ…