ስለ ካሊድ መሐመድ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች

በግራ እግራቸው ከሚጫወቱ ባለ ብዙ ክህሎት ተጫዋቾች መካከል የሚመደበው እና አጭር በሆነው የእግርኳስ ሕይወቱ የማይረሱ ስኬታማ…

Continue Reading

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከግርማ ዲሳሳ ጋር…

የባህር ዳር ከተማው የመስመር ተጫዋች ግርማ ዲሳሳ በዛሬው ‘የዘመናችን ከዋክብት ገፅ’ ላይ እንግዳ አድርገነዋል። በባህር ዳር…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

አሰልጣኝ ደረጀ በላይ የሀላባ ከተማ አዲሱ አሰልጣኝ በመሆን በዛሬው ዕለት መሾማቸውን የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አንዋር ስርጋፋ…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ከአዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመስማማት ላይ የተጠመዱት አዳማ ከተማዎች ሁለት የቀኝ መስመር ተጫዋቾችን በአንድ ዓመት…

ሲዳማ ቡና የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት

በተጫዋቹ ሙጃሂድ መሐመድ ክስ ቀርቦበት የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል ሲዳማ ቡና ከፌዴሬሽኑ ማንኛውም አገልግሎት እንዳያገኝ…

የሴቶች ገፅ | ኳስ ለመጫወት ብላ ለበዓል የተገዛን በግ የሰዋችሁ ብዙሃን እንዳለ

ጊንጪ በምትባል የኦሮሚያ ከተማ ተወልዳ ነገር ግን ገና አንድ ዓመት ሳይሞላት ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ቶታል…

የግል አስተያየት | ለእግርኳሳችን የማይጠቅመው የባለሞያዎቻችን ንትርክ

ጥቂት የማይባሉ የሃገራችን እግርኳስ ባለሞያዎች ጎራ ለይተው በአንድ ርዕሰ-ጉዳይ ላይ ውዝግብ ከጀመሩ ሰንበትበት ብለዋል፡፡ መቼም- ገና…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | ስብራት እና ውልቃት

በእግር ኳስ በጣም ተዘውትረው ከሚታዩ ህመሞች ወይንም ጉዳቶች የአጥንት መሰመር እና የመገጣጠሚያ አካባቢ የሚኖር መውለቅ አደጋዎች…

Continue Reading

ለቀድሞ አንጋፋ ኢንተርናሽናል ዳኛ ድጋፍ ተደረገላቸው

በኢትዮጵያ ዳኞች ታሪክ ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱ ዳኞች መካከል አንዱ የሆኑት የቀድሞ አንጋፋ ኢንተርናሽናል ዳኛ ዓለም ንፀበ…

ሙጂብ ቃሲም በዐፄዎቹ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል

ከፋሲል ከነማ ጋር እንደሚለያይ ገልፆ የነበረው ሙጂብ ቃሲም ከክለቡ ጋር ለመቀጠል ተስማምቷል። በፋሲል ከነማ ጋር ጥሩ…