ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

በ7ኛ ሳምንት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በሄኖክ አየለ ብቸኛ ግብ አዳማ…

አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በሰባተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቡድኖቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ያውቋል። አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል በአምስተኛው ሳምንት በሀዲያ ሆሳዕናን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ በንግድ ባንክ የበላይነት ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሰባተኛ ሳምንት የተጠበቀው የሀዋሳ ከተማ እና ንግድ ባንክ ጨዋታ በንግድ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ፋሲል ከነማ 

በ7ኛ ሳምንት እጅግ ተጠባቂ የነበረውና ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ…

ሪፖርት| ፋሲል የሆሳዕናን ያለመሸነፍ ጉዞ በመግታት የሊጉን መሪነት ተረክቧል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ጎል ሆሳዕናን አሸንፏል።…

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

04፡00 ላይ ለሚጀምረው ተጠባቂ ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች የመረጡት የመጀመሪያ አሰላለፍ የታወቀ ሲሆን ያልተጠበቁ ለውጦችም ተደርገዋል። በአሰልጣኝ…

የሸገር ደርቢ የሚካሄድበት ከተማ ታውቋል

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ተጠባቂውን የሸገር ደርቢ ጨዋታ የምታስተናግደው ከተማ እና ቀን ታውቋል። ከረጅም…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የሰባተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን በዚህ መልኩ አንስተናል። አዲስ አበባ ላይ የነበሩትን የጨዋታ ሳምንታት በድል…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር መርሐ ግብር የት ይደረጋል የሚለው ጉዳይ በቅርቡ ይለይለታል

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዲቪዚዮን የሁለተኛው ዙር መርሀ ግብር በሚደረግበት ቦታ ዙርያ ዛሬ ውይይት ተደረገ፡፡ በሀዋሳ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በአሰልጣኝ ብዙዓየው ዋዳ የሚመራው አቃቂ ቃሊቲ ሁለት ተጫዋቾችን በእጁ አስገብቷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን…