ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂውን ወደ ልምምድ መልሷል

ባሳለፍነው ወር ቅጣት ላይ የሰነበተው አጥቂ ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል። ጅማ ላይ በነበረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ሊገመገም ነው

በሦስት ከተሞች የተከናወነው የአንደኛ ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ግምገማ የሚደረግበት ቀን ታውቋል። በሊጉ አክሲዮን ማኅበር…

የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የሁለተኛ ሳምንት ውሎ

ሁለተኛ ሳምንቱን ያስቆጠረው የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር በዛሬው ዕለት በስድስት ጨዋታዎች ቀጥሏል። አስቸጋሪ…

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የየካቲት ወር የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች

አብዛኛው የጨዋታ ሳምንታቱ በወርሀ የካቲት ላይ ያረፈው የባህር ዳር ከተማውን የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቆይታ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን የሚያድገው ሁለተኛ ቡድን ታውቋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ባህር ዳር ከተማን ተከትሎ…

ሁለት ተከላካዮች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጠርተዋል

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሁለት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጉን ፌዴሬሽኑ…

የብሔራዊ ቡድኑ ወቅታዊ መረጃዎች…

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ለማድረግ እየተዘጋጀ የሚገኘው ብሔራዊ ቡድኑ በባህር ዳር እያደረገ ስለሚገኘው ዝግጅት…

የሊግ ካምፓኒው ልዑክ ድሬዳዋ ገብቷል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በቀጣይ የምታስተናግደው ድሬዳዋ ከተማ በተለይ የምሽት ጨዋታን በማስተናገድ አቅሟ ዙርያ ግምገማ ለማድረግ…

የእርስዎ የየካቲት ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት የጨዋታ ሳምንታት በሦስተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ባህር ዳር ተከናውነው መጋቢት 3 መጠናቀቃቸው…

አዳማ ከተማ የግብ ዘብ አስፈርሟል

በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች በዛሬው ዕለትም የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸው ታውቋል። በዘንድሮው…