የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

የሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የዚህኛው ፅሁፋችን አካል ነው። 👉…

“ዋናው ቡድን የተዘጋጀ ተጫዋች እንዲያገኝ የተሻለ ሥራ እንሰራለን” አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር እያደረገ ያለውን ዝግጅት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ዓበይት በክለቦች ዙርያ ያተኮረ ፅሁፎች የመጀመሪያው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 በስጋት የተሞላው የኢትዮጵያ…

የብሔራዊ እና የአዲስ አበባ ስታዲየሞች ጉብኝት ተደረገባቸው

በመዲናችን በግንባታ እና በእድሳት ሂደት ላይ የሚገኙት የብሔራዊ እና የአዲስ አበባ ስታዲየሞች በከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች ጉብኝት…

“በወጣልን ፕሮግራም መሠረት ልምምዳችንን መስራት አልቻልንም” አቶ አንበስ (የአዳማ ከተማ ሥራ-አስኪያጅ)

በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አዳማ ከተማ በወጣለት ፕሮግራም መሠረት ልምምድ መስራት አለመቻሉን በማንሳት ቅሬታ…

ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ጉዟቸው ተሰናክሏል

በቀጣይ ዓመት በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የመልስ የማጣሪያ ጨዋታቸውን አዲስ አበባ ላይ ያደረጉት ሉሲዎቹ በመለያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-1 ኢትዮጵያ ቡና

በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የሸገር ደርቢ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። ምክትል አሰልጣኝ ዘሪሁን…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸገር ደርቢ ባለድል ሆኗል

ምሽት ላይ በተደረገው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን 4-1 በመርታት የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን ጨብጧል።…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሰበታ ከተማ ከ መከላከያ

ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አዘጋጅተንላችኋል። በመጀመሪያው ሳምንት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ የተጋራው ሰበታ…

ሉሲዎቹ ለወሳኙ ጨዋታ የሚጠቀሙት አሰላለፍ ታውቋል

ዛሬ 10 ሰዓት ከዩጋንዳ አቻው ጋር ወሳኝ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል።…