​የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የደጋፊዎች ጉዞን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል

ኤልኔት ግሩፕ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚሳተፍበት የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመታደም ያሰቡ ደጋፊዎችን ለመውሰድ ያዘጋጀውን ጉዞ…

“በጥናቱ መሰረት ከራሳችን ጀምሮ ሊነካን የሚችል ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ፤ ስለዚህ ያንን አንፈራም…” አቶ አብነት ገብረመስቀል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የአስተዳደር መዋቅሩን ለማዘመን የሚረዳውን ውል አስሯል። በቅሎ ቤት አካባቢ በሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በሰባተኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የሁለተኛው የፅሁፋችን ክፍል አካል ናቸው። 👉 ኦኪኪ አፎላቢ እና…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የሰባተኛ ጨዋታ ሳምንት ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች በዚህኛው ፅሁፋችን ተዳሰዋል። 👉 አስደንጋጩ የሲዳማ ቡና መከላከል በሰባተኛ…

ሲዳማ ቡና ቅጣት ተላለፈበት

ሲዳማ ቡና በፋሲል ከነማ በተረታበት ጨዋታ በታየው የዲሲፕሊን ግድፈት ዙሪያ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል፡፡ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

በሀዋሳ ሲሰጥ የቆየው የካፍ ዲ ላይሰንስ ስልጠና ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ጥምረት የተዘጋጀው የካፍ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች ስልጠና ለአስራ…

የከፍተኛ ሊግ አንደኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ውሎ

ትናንት የተጀመረው የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተና ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ በሦስት ምድቦች ስድስት ጨዋታዎች ተከናውነዋል። ምድብ ሀ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ቡና

ኢትዮጵያ ቡና ሦስተኛ ተከታታይ ድል ድሬዳዋ ላይ ካስመዘገበ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ብለዋል። ካሣዬ አራጌ –…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ በአቡበከር ሁለት ጎሎች ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አግኝተዋል

በሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ መርሐ-ግብር ድሬዳዋ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። በስድስተኛ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-0 ጅማ አባጅፋር

ያለ ግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች ጋር ቆይታ አድርጓል። መሳይ ተፈሪ –…