የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባወጣው ልዩ የዝውውር ደንብ መሠረት ወልቂጤ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል። የመቐለ 70 እንደርታው ያሬድ…
2021
“ይህ በዚህ መልኩ አይቀጥልም፤ የፋሲል አስፈሪነት ይመለሳል” አምሳሉ ጥላሁን
እስከ ስድስተኛው ሳምንት ባለው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ለፋሲል ከነማ መልካም ጉዞ ጎል ማስቆጠረረም ሆነ በመከላከሉ ረገድ…
የክልል የውስጥ ሊጎች መካሄድ ጀምረዋል
በኢትዮጵያ ያለው የእግርኳስ እንቅስቃሴ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ ምክንያት ከተቋረጠ በኋላ በቅርብ ቀናት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ፣…
የሳምንቱ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የትኩረት ነጥቦች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ባለፈው ሳምንት መጀመሩር ይታወሳል። በዚህ ውድድር ላይ የተመለከትናቸውን ዋና ዋና…
ለብሔራዊ ቡድን ዝግጅት 28 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበላቸው
ከሁለት ወራት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጅማ ለሚያርደርገው ዝጅግት ሃያ ስምንት…
“አስመስሎ የምወድቅ ተጫዋች አይደለሁም፤ ዋናው መታየት ያለበት ነገር …”
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ ዓመት ውድድር ወጥ የሆነ አቋም በማሳየት ላይ የሚገኘው አቡበከር ናስር ይሄን ይናገራል።…
“የተሰጠኝን ዕድል በአግባቡ መጠቀም አለብኝ” የቻን ብቸኛ ሴት ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ
ሊዲያ ታፈሰ ብቸኛዋ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በመሐል ዳኝነት ግልጋሎት ለመስጠት ወደ ካሜሩን አምርታለች፡፡ የ2021 የአፍሪካ…
ወላይታ ድቻ ዋና አሰልጣኙን አሰናበተ
አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ ከወላይታ ድቻ አሰልጣኝነት ሲሰናበቱ በምትኩ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ክለቡ ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡ በ2013 የኢትዮጵያ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ አስፈረመ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂዋን ዮርዳኖስ ምዑዝን አስፈርሟል፡፡ በሀዋሳ እየተደረገ በሚገኘው…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ6ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-3-3…
Continue Reading