በኢትዮጵያ ረዘም ያለ ቆይታን ያደረገው ቶጓዊው ግብ ጠባቂ በይፋ ለሀድያ ሆሳዕና ፈረመ፡፡ በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፈ…
2021
ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
በዝውውር መስኮቱ የዘገዩ ቢመስሉም የጌታነህ ከበደን ጨምሮ በርከት ያሉ ወሳኝ ዝውውሮችን የፈፀሙት ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተከላካዮችን…
ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የምዕራብ ኢትዮጵያው ክለብ በዝውውሩ መዝጊያ ቀን በስብስቡ ላይ ሁለት ተጫዋቾችን ጨምሯል። ከአዲሱ የውድድር ዓመት መጀመር አስቀድሞ…
መከላከያ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ባህር ዳር ከተማ አማካይ አስፈረመ
የጣና ሞገዶቹ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል አስፈርመዋል። በአዲሱ አሰልጣኛቸው አብርሃም መብራቱ እየተመሩ የቅድመ ውድደር…
ሲዳማ ቡና ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈረመ
ዩጋንዳዊው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የገብረመድኅን ኃይሌውን ስብስብ ተቀላቅሏል። በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና…
አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በርካታ ዝውውሮችን ሲያከናውን የሰነበተው አዳማ ከተማ የሙከራ ዕድል ሰጥቷቸው የነበሩትን የቀድሞው የተስፋ ቡድን ተጫዋቾቹን እና ከዚህ…
የክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ነገ ይዘጋል
ሐምሌ 1 የተከፈተው የመጀመሪያ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በነገው ዕለት ፍፃሜውን ያገኛል። የኢትዮጵያ…
ሰበታ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ሰበታ ከተማ በዛሬው ዕለት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በይፋ አጠናቋል፡፡ አማካዩ ፍፁም ተፈሪ ሰበታን የተቀላቀለ ተጨዋች ሆኗል፡፡…