የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ባህር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ…
2021
ጅማ አባጅፋር ወጣቱን ተጫዋች አስፈርመዋል
በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ጅማ አባጅፋሮች በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳለፈውን ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። ወጣት…
የጣናው ሞገዶቹ አምበሎቻቸውን ይፋ አድርገዋል
የመጀመሪያ አምበሉን ምክትል አሠልጣኝ ያደረገው ባህር ዳር ከተማ ሁለት አምበሎችን ሲሾም ሦስተኛ አምበል ደግሞ በተጫዋቾች እንዲመረጥ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች ዋልያዎቹን ተቀላቅለው ልምምድ መሥራት ጀምረዋል
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስቱን የፈረሰኞቹን ተጫዋቾች ሲያገኝ አንድ ተጫዋች…
ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፏል
በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ውሎ ሰበታ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል፡፡ የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል
የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን ለመከወን ወደ ኪጋሊ አምርቶ የነበረው ከ20…
ሲዳማ ቡና ጋናዊ ተከላካይ አስፈረመ
በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ሲዳማ ቡና ጋናዊውን የመሐል ተከላካይ በአንድ ዓመት ውል አስፈረመ። የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን…
በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ቀን መከላከያ እና ጅማ አባጅፋር ድል ቀንቷቸዋል
15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ሲጀምር በምድብ አንድ የተደለደሉት መከላከያ እና ጅማ…
ሲዳማ ቡና የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫን በድል ጀመረ
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ሲዳማ ቡና ተፈትኖም ቢሆን ድሬዳዋ ከተማን 3ለ2 ረቷል፡፡ በሲዳማ ክልል እግርኳስ…
ማሊያዊው አጥቂ ብርቱካናማዎቹን በይፋ ተቀላቅሏል
ከሳምንታት በፊት ድሬዳዋ ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ማሊያዊው አጥቂ በይፋ ለክለቡ ፊርማውን አኑሯል። በአሠልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ…