በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተጋባዡ ክለብ እንደማይሳተፍ ታውቋል

የደቡብ ሱዳኑ ክለብ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እንደማይሳተፍ ሲታወቅ በምትኩ አንድ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መግባቱ ተረጋግጧል።…

ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈረመ

የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በሀዋሳ ከተማ እየሰራ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ የመሐል ተከላካይ በዛሬው ዕለት አስፈርሟል። በርከት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል

ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከፊቱ ያለበት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች  የሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

ስልጤ ወራቤ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ የሚገኘው ስልጤ ወራቤ አዲስ አሰልጣኝ በይፋ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ ሐ…

የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ለተጫዋቾቿ ጥሪ አቅርባለች

መስከረም 26 እና 30 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለሀያ አምስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል

በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት ለተጫዋቾች ጥሪ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የረሂማ ዘርጋው ማረፊያዋ ታውቋል

ረሂማ ዘርጋው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቀውን ክለብ ተቀላቅላለች፡፡ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን ከሻምፒዮኑ…

አዳማ ከተማ አዳዲስ አንበሎችን ሾሟል

ባለፈው የውድድር ዓመት ወጥ የሆነ አምበል ያልነበረው አዳማ ከተማ ለአዲስ የውድድር ዓመት ሦስት አንበሎችን መርጧል። በአሰልጣኝ…

አብዱልከሪም ንኪማ በይፋ ባህር ዳርን ተቀላቅሏል

ከቀናት በፊት በሶከር ኢትዮጵያ ባህር ዳርን ለመቀላቀል መስማማቱን ዘግበን የነበረው ቡርኪናፋሶዋዊው ተጫዋች የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ ይገኛሉ

የ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን በማከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…