ፋሲል ከነማ በአምበሉ ያሬድ ባየህ ብቸኛ ግብ ሰበታ ከተማን በመርታት የዋንጫውን ፉክክር ከፍ አድርጓል። ሁለት ለየቅል…
June 2022

ጌታነህ ከበደ ቅጣቱ ተሽሮለታል
በ25ኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተደረገ ጨዋታ ቅጣት ተላልፎበት የነበረው የወልቂጤ ከተማው አምበል ወደ ሜዳ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 ሀድያ ሆሳዕና
በጅማ አባ ጅፋር አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ የሱፍ ዒሊ – ጅማ…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር አለሁ እያለ ነው
በወራጅ ቀጠናው እየዳከሩ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በዳዊት እስጢፋኖስ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን በመርታት…

ቅድመ ዳሰሳ | የ26ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች
የጨዋታ ሳምንቱ ነገ የሚጠናቀቅባቸውን ሁለት ግጥሚያዎች በዳሰሳችን ተመልክተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዲያ ሆሳዕና ሊጉ ወደ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ ከድሬዳዋ ላይ ከወሰደበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ…

ሪፖርት | ሀዋሳ በብሩክ እና ኤፍሬም አስገራሚ ጥምረት ታግዞ ድሬን ረቷል
ሀይቆቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከብርቱካናማዎቹ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል። ቀጥተኛ አጨዋወት ለመከተል ሲጥሩ የታዩት ሁለቱ ቡድኖች እምብዛም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 አዲስ አበባ ከተማ
ብዙዓየሁ ሰይፈ በመጨረሻው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ አዲስ አበባ ከተማ በመጨረሻም ወላይታ ድቻን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ…

ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ባለቀ ሰዓት ሦስት ነጥብ አሳክቷል
አሰልቺ በነበረው ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ተቀይሮ በገባው ብዙዓየሁ ሰይፈ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከድል ጋር ተገናኝቷል።…