በአህመድ ሁሴን ብቸኛ ግብ አርባምንጭ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ከረታበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። መሳይ ተፈሪ…
June 2022
ሪፖርት | በአቡበከር የመጨረሻ ጨዋታ አዞዎቹ ቡናማዎቹን ረተዋል
አርባምንጭ ከተማዎች በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ያሸነፉበትን ውጤት ኢትዮጵያ ቡና ላይ አስመዝግበዋል። ባሳለፍነው…
ቅድመ ዳሰሳ | የ28ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ሦስት መርሐ-ግብሮች ላይ የሚያጠነጥነው ዳሰሳችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 4-3 ሰበታ ከተማ
አዲስ አበባን ባለ ድል ካደረገው እና ሰበታ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር ተያይዞ መውረዱን ካረጋገጠበት ጨዋታ…
ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ተንፈስ ብሏል
ሰባት ግቦችን ያስተናገደው የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ የ4-3 ድል ያሳካው አዲስ አበባ ከተማን ከአደጋ ዞኑ ሲያሸሽ ሰበታ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠነቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዲያ ሆሳዕና…
ሪፖርት | ነብሮቹ ፈረሰኞቹን ነጥብ አስጥለዋል
በደረጃ ሰንጠረዡ አጋማሽ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ አስጥሎ የዋንጫውን ፉክክር አጓጊ አድርጓል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ወላይታ ድቻ
በ86ኛው ደቂቃ ቢኒያም ፍቅሬ ባስቆጠራት ግብ ወላይታ ድቻዎች የጅማ አባ ጅፋርን በሊጉ የመቆየት ተስፋን አጣብቂኝ ከከተቱበት…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከድል ጋር ሲታረቅ የጅማ አባ ጅፋር መጨረሻ ቀርቧል
በሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች ከመመራት ተነስተው ጅማ አባ ጅፋርን ሲረቱ የጅማ በሊጉ የመቆየት ነገር…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ ነጥብ በመጋራት ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ስድስት ጨዋታዎች ዛሬ በሁለት ስታዲየሞች ሲደረጉ ተጠባቂው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

