ስድስት ግቦች በተስተናገዱበት የምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮ ኤሌክትሪክን 4-2 ረቷል። በ8ኛ ሳምንት ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድሬደዋ…
2022

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-3 ድሬዳዋ ከተማ
“ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ደቂቃ ድረስ ታግለናል ፤ የድካማችንን ዋጋም አግኝተናል” ዮርዳዮስ ዓባይ “ከጨዋታው አቻ ይገባን ነበር”…

ሪፖርት | ብርትካናማዎቹ በመድን ላይ ጣፋጭ ድል ተጎናፅፈዋል
ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ጎሎች በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ድል ያገኘበትን ውጤት ኢትዮጵያ መድን ላይ…

አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ቅሬታቸውን አቀረቡ
በትናትናው ዕለት ክለቡ ያሰናበታቸው አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ለዲሲፕሊን ኮሚቴ ቅሬታቸውን አሰምተዋል። ከአራት ዓመት በኋላ ኢትዮ ኤሌክትሪክን…

ድሬዳዋ ተጨማሪ ጨዋታዎችን ታስተናግዳለች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ከመቋረጡ በፊት የሁለት ሳምንት መርሐግብሮች በድሬዳዋ ተጨምረዋል፡፡ የ2015…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በጊዜያዊነት አሰልጣኞችን ሾሟል
ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር የተለያየው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሁለት አሰልጣኞች እየተመራ ቀጣዮቹን የድሬዳዋ ጨዋታዎች እንዲያከናውን ተወስኗል፡፡ በኢትዮጵያ…

መረጃዎች | 33ኛ የጨዋታ ቀን
የ9ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ ጥሩ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
“ከመጀመሪያው ጀምሮ ለማሸነፍ የነበረን ነገር በመጀመሪያው አጋማሽ የምንፈልገውን ይዘን እንድንወጣ አድርጎናል” ዘሪሁን ሸንገታ “አንድ ጨዋታ ቀረፃ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
በመጀመሪያው አጋማሽ ድንቅ የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ሸምተዋል። ሀዋሳ ከተማ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-2 ሲዳማ ቡና
“ውጤት የተጠማ ቡድን ያገኘውን ድል ማስጠበቅ የግድ ይለዋል” ሥዩም ከበደ “በእኔ ዕምነት በማጥቃቱ ላይ ያለን ነገር…