የአምስተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ነገ በሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ የሚውል ሲሆን እኛም ሁለቱን ጨዋታ የተመለከቱ…
2022

ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ ሱዳን ተጉዘዋል
በሱዳን አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት ዋንጫ ጨዋታ ላይ በዳኝነት ግልጋሎት ለመስጠት ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ የፈረሰኞቹን የማሸነፍ ጉዞ ገተዋል
የሜዳ ላይ ጉሽሚያ በዝቶበት በከፍተኛ ግለት የተካሄደው ተጠባቂ ጨዋታ በዐፄዎቹ አንድ ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የእንዳለ ከበደ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡናን በባህር ዳር የመጨረሻ ጨዋታው ከድል ጋር አገናኝታለች። ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳ…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ያለፉት ሁለት ዓመታት የሊጉ አሸናፊዎችን የሚያገናኘውን የነገውን ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ፋሲል ከነማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…
Continue Reading
መረጃዎች | 18ኛ የጨዋታ ቀን
የ5ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! የጨዋታ ሳምንቱን ተጠባቂ ፍልሚያ የተመለከተ ሰፊ ዘገባ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ ሳይሸናነፉ ቀርተዋል
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በአዳማ ከተማ መካከል ተካሂዶ 2-2 ተጠናቋል። የውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድሉን…

ሪፖርት | ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
የአምስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ በሀዋሳ እና ድሬዳዋ መካከል ተከናውኖ 2-2 በሆነ አቻ…

ሰበታ ከተማ ዕግዱ ተነስቶለታል
ከተጫዋቾች የደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበት የነበረው ሰበታ ከተማ ጊዜያዊ መፍትሔ አግኝቷል። ከ2012 ጀምሮ…

ወላይታ ድቻ ሥራ አስኪያጅ ሾሟል
ወላይታ ድቻ የቀድሞው ሥራ አስኪያጁን ወደ ኃላፊነት አምጥቷል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን አጀማመራቸው…