ፋሲል ከነማ አማካይ አስፈርሟል

ከዚህ ቀደም ተከላካይ እና አጥቂ ስፍራ ላይ አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረሙት አፄዎቹ የመሀል ሜዳ አማራጫቸውንም አስፍተዋል። የዘንድሮውን…

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ወደ አዲስ አበባ መጥተዋል

ስማቸው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሚነሳው አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ከትውልድ ከተማቸው ወደ አዲስ አበባ መጓዛቸው ታውቋል። ከአሰልጣኝ…

ኢትዮጵያ መድን የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል

ፕሪምየር ሊጉን ዳግም የተቀላቀለው ኢትዮጵያ መድን አብዱልከሪም መሐመድን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…

ሀዋሳ ከተማ የጋናዊውን ግብ ጠባቂ ውል አራዝሟል

ሀይቆቹ የግብ ጠባቂው መሐመድ ሙንታሪን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሰዋል። ከሰሞኑ በአዳዲስ ተጫዋቾች ዝውውር ተጠምደው የሰነበቱት ሀዋሳ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ታንዛኒያ ገብታለች

በቻን ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የደቡብ ሱዳን ልዑክ ትናንት ምሽት የደርሶ መልስ ጨዋታዎቹ የሚደረጉበት ከተማ…

ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ

የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አግኝቷል፡፡ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በደረጃ ሰንጠረዡ አምስተኛ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ

23ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ንግድ ባንክ የሊጉ ቻምፒዮን እንደሆነ ሲያውጅ በሌሎች ጨዋታዎች…

ድሬዳዋ ከተማ ወደ ዝውውር ገበያው ገብቷል

ድሬዳዋ ከተማ በዛሬው ዕለት ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል። ለቀጣዩ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ፈረሰኞቹ የተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል

በበርካታ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው የመስመር ተከላካይ ከክለቡ ጋር ለመቆየት ውሉን አድሷል። ረመዳን የሱፍ ፣ ቢኒያም በላይ…

መስዑድ መሐመድ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ ነው

የውድድር ዓመቱን በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መስዑድ መሐመድ ወደ ቀድሞ ቤቱ ሊመለስ እንደሆነ ተሰምቷል። በ2003 ኢትዮጵያ…