መረጃዎች| 84ኛ የጨዋታ ቀን
መረጃዎች| 84ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለቱ የሰንጠረዡ ፅንፍ በሚደረግ ፉክክር ወሳኝነት ያላቸው ሁለት የነገ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ወልቂጤ ከተማ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ እና ፈረሰኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከባህር ዳር ጋር 1ለ1 ተለያይቶ ነጥብ…
ሪፖርት | ሸምሰዲን መሐመድ ዐፄዎቹን ከሽንፈት ታድጓል
ብርቱ ፉክክር የተደረገበት የፋሲል ከነማ እና የሀምበርቾ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና…
መረጃዎች | 83ኛ የጨዋታ ቀን
የ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ ሀምበርቾ በዕለቱ የመጀመርያ መርሀ…
ሪፖርት | የምሽቱ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል
ወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተለያይተዋል። ወላይታ ድቻ ከወልቂጤ ከተማው ሽንፈት…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ ለአምስተኛ ጊዜ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ሀዋሳ ከተማን 2ለ1 በመርታት መሪነቱን አጠናክሯል። በ21ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ…
መረጃዎች | 82ኛ የጨዋታ ቀን
21ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት የነገ መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዮቹን መረጃዎች አጠናቅረናል። ኢትዮጵያ ንግድ…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሦስት ተስተካካይ ጨዋታዎችን አስተናግዶ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አጠናክሮ አርባምንጭ ከተማ…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ20ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የ20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በመመርኮዝ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር 4-3-3 ግብ ጠባቂ መክብብ ደገፉ – …
Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን አጠናክሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 19ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ፣…

