ወልዋሎ የአንድ ወጣት ተጫዋች ዝውውር ሲያጠናቀቅ ከምክትል አሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል

በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት ወልዋሎዎች በአጥቂ ቦታ ላይ የሚሰለፈው ወጣቱ አጥቂ ብሩክ ሰሙን ሲያስፈርሙ ከምክትሉ ሀፍቶም ኪሮስ ጋር ተለያይተዋል።

Read more

የዱባዩ ጉዞ የመሳካት ጉዳይ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል

ሦስት ክለቦች ይሳተፉበታል የተባለው የዱባይ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የመደረጉ ነገር ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል። ከአንድ ወር ገደማ በፊት ሶስት የትግራይ

Read more

ወልዋሎ ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሞ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

በዝውውር መስኮቱ በስፋት የተሳተፉት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ላለፉት ሦስት ቀናት ሙከራ ላይ የነበሩት ተጫዋቾች እና አምስት ታዳጊዎችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል።

Read more

ወልዋሎዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅትታቸውን ጀምረዋል

በዝውውሩ በስፋት በመሳተፍ አስራ አራት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች በትናንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በቀጣይ ቀናት ለቅድመ ውድድር ዝግጅት እና

Read more

የወልዋሎ ተጫዋቾች ክለቡ ላይ ቅሬታቸውን አሰምተዋል

የወልዋሎ ተጫዋቾች የሰኔ ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ገልፀው ለፌዴሬሽኑ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በወልዋሎ ክለብ ውስጥ ሲጫወቱ የነበሩት 13 ተጫዋቾች

Read more

ኄኖክ መርሹ ቢጫ ለባሾቹን ተቀላቅሏል

የዘጠኝ ተጫዋቾች ዝውውር ያጠናቀቁት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ኄኖክ መርሹን ከደደቢት አስፈርመዋል። ከኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ወጥቶ የደደቢትን ታዳጊ ቡድን በመቀላቀል

Read more
error: