ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማዎች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል

የጣና ሞገዶች ከመመራት ተነስተው የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድንን 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሐግብር ረቡዕ ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት ነገር ግን በነበረው የአየር ንብረት ምክንያት እና በአንዳንድ ጉዳዮች…

Continue Reading

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል

ከፍተኛ የሆነ ፉክክርን ባስመለከተን ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና መቻል 2-2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ሲዳማ ቡናን ከመቻል ጋር ተገናኝተዋል። ሲዳማ ቡናዎች…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…