ሀላባ ከተማ 21 ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ዉል ማደስ ችላል። የ2018 ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጅማ…
ጫላ አቤ
ሸገር ከተማ የሰባት ነበር ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ የሰባት ነባር ተጫዋቾችን ውል ማደስ ችሏል። ከትናንት በስትያ ቡድኑን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ላሳደጉ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ቡና አሸንፈዋል
በ14ኛው ሳምንት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች አናት ላይ የተቀመጡት ንግድ ባንክ እና ሀዋሳ ያለ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፎርፌ አግኝቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት በሁለተኛ ቀን ውሎ አርባምንጭ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፎርፌ ሦስት…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሁለተኛ ዙር ተጀምሯል
ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሲጀመር ሁለቱም ጨዋታዎች በአቻ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ካፋ ቡና መውረዱ ሲረጋገጥ የካ እና ኦሜድላ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 23ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሂደው የካ እና…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አዲስ ከተማ በተከታታይ አሸናፊነት ቀጥሏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አዲስ ከተማ ተከታታይ አራተኛ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ለ’ | አርባምንጭ እና ቢሾፍቱ አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” 22ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች አርባምንጭ እና ቢሾፍቱ ድል አስመዝግበዋል። በቀዳሚው…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነገሌ አርሲ ሲያሸንፍ ደሴ እና ደብረብርሃን ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ በሦስት ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ ነገሌ አርሲ…

