ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረገውን ጨዋታ በድል በመወጣት የነጥብ ልዩነቱን አስፍቷል። በቀኝ መስመር ተከላካይነት ጥሩ…
ዳንኤል መስፍን
መሐመድ አህመድ “ቱርክ” ማን ነው?
ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች መሐመድ አህመድን ህይወትን የተመለከተ አጭር መሰናዶ እንደሚከተለው አሰናድተናል።…
“ነገ ግዴታ ማሸነፍ አለብን” – ታፈሰ ሰለሞን
ነገ ረፋድ ላይ በፋሲል ከነማ እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል ከሚካሄደው እጅጉን ወሳኝ ጨዋታ አስቀድሞ ታፈሰ ሰለሞን…
ሀድያ ሆሳዕና ወሳኝ ዝውውር ፈፀመ
በቅርቡ ወሳኝ አጥቂውን ያጣው ሀድያ ሆሳዕና በዛሬው ዕለት ወሳኝ አጥቂ አስፈርሟል። በአሰልጣኝ አሸናፊ የሚመሩት ሆሳዕናዎች በዛሬው…
ሀዲያ ሆሳዕና ወሳኙን አጥቂ አያገኝም
እንዳጀማመሩ ጉዞው ያላማረለት ሀዲያ ሆሳዕና ወሳኙን አጥቂ በቀጣይ ጨዋታ የማያገኝ ይሆናል። በሀዲያ ሆሳዕና በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ አርባምንጭን አሸንፏል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የአስራ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በአዲስ አበባ ከተማ እና አርባምንጭ…
“ዘንድሮ ዕድለኛ አይደለሁም” ይገዙ ቦጋለ
በመጀመርያው ዙር ባጋጠመው ጉዳት ከሜዳ ርቆ ወደ ሜዳ የተመለሰው ይገዙ ቦጋለ ስለ ዛሬ ስላጋጠመው ጉዳቱ ይናገራል።…
አስናቀ ሞገስ ስለ ጉዳቱ ሁኔታ ይናገራል
በዝውውር መስኮቱ ድቻን ተቀላቅሎ ዛሬ በመጀመርያ ጨዋታው ጉዳት የገጠመው አስናቀ ሞገስ ስለ ጉዳቱ ሁኔታ ይናገራል። በአሰልጣኝ…
“ዓምና የተናገርኩትን ዘንድሮም ለጅማ እደግመዋለሁ” ሳዲቅ ሴቾ
አንዴ ብቅ አንዴ ጥፍት እያለ በሊጉ በጎል አግቢነት ስሙ የሚጠራው ሳዲቅ ሴቾ አሁናዊ ብቃቱን አስመልክቶ ከሶከር…
በዕንባዋ ክለብ እንዳይፈርስ የታደገች ጠንካራ እንስት – ወ/ሮ ሲሳይ በላይ
በኢትዮጵያ እግርኳስ ብዙ ባልተለመደ ሁኔታ በዕንባ በታጀበ ተማፅኖ ክለብ እንዳይፈርስ ስላደረገች እንስት ልናወጋችሁ ወድድን። በሀገራችን ኢትዮጵያ…
Continue Reading
