“…ስሜታችን ተጎድቷል” – ሄኖክ አዱኛ

ፋሲል ከነማን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ባገናኘው የአስራ አራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ወሳኝ ጨዋታ ዙርያ ሄኖክ አዱኛ…

“ፍፁም ቅጣት ምቱ በትክክል ተገቢ ነበር” ፍቃዱ ዓለሙ

ለፍፁም ቅጣት ምቱ መገኘት ምክንያት የሆነው ፍቃዱ ዓለሙ ይናገራል በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የመጀመርያው ዓመት…

እዮብ ዓለማየሁ ወደ ቡድኑ ሊመለስ ነው

በቅርቡ ከቡድኑ መቀነሱን ተከትሎ ቅሬታውን አሰምቶ የነበረው እዮብ ዓለማየሁ ወደ ቡድኑ እንዲመለስ ሊደረግ ነው። የመስመር አጥቂው…

የቀድሞው እና የዘመኑ ድንቅ አጥቂዎች በስልክ ምን አወሩ…?

የቀድሞው ታላቅ አጥቂ ዮርዳኖስ ዓባይ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እጅግ አስደናቂ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ወጣቱ አጥቂ…

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጀመርያው የውድድር ዘመን አጋማሽ ዛሬ ተጠናቀቀ

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲካሄድ ሀምበሪቾ ዱራሜ፣ ሻሸመኔ ከተማ እና ሀላባ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አዲስ አበባ ከተማ የመጀመርያውን ዙር በመሪነት አጠናቋል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ስምንተኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ መካሄድ ሲጀምር አዲስ አበባ የምድቡ መሪ…

ከጊዜው ጋር ለመራመድ የሚታትረው ዳኛ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳኞች በጨዋታ ላይ ከሚኖራቸው ሚና ውጭ አንድ ዳኛ በሌላ ተግባር ብቅ ብሏል።…

ለወልቂጤ የተስፋ ቡድን የገንዘብ እና የትጥቅ ድጋፍ ተደረገላቸው

በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት የወልቂጤ ተስፋ ቡድን አባላት የገንዘብ እና የትጥቅ ድጋፍ…

“…እርሷ ብዙ ነገሬን ለውጣዋለች” – ታፈሰ ሰለሞን

ዘንድሮ በሜዳም ሆነ ከሜዳ ውጭ በብዙ መልኩ ተለውጦ የመጣው ታፈሰ ሰለሞን የሚናገረው ነገር አለ… የቀድሞ የኒያላ፣…

አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ራሳቸውን ከኃላፊነት አንስተዋል

በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ የሚገኘውን አዳማ ከተማን ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን አሳውቀዋል። ያለፉትን ሰባት ዓመታት…