በፊት ከሚታወቅበት እንቅስቃሴው በተለየ ሁኔታ በብዙ መልኩ ተቀይሮ ብቅ ያለውና በዐፄዎቹ የእስካሁን ጉዞ ውስጥ ትልቅ አበርክቶ…
ዳንኤል መስፍን
ወላይታ ድቻ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ
የአንደኛው ዙር አጋማሽ ላይ ተጫዋች ለማስፈረም እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። ከዚህ…
” ከጎል መራቅ የለብኝም ብዬ አምናለሁ” ሙኽዲን ሙሳ
እድገቱ በየዓመቱ እየጨመረ የመጣው እና የአዕምሮ ፍጥነቱን ተጠቅሞ የአጨራረስ ብቃቱን እያስመለከተን ከመጣው ወጣቱ አጥቂ ሙኸዲን ሙሳ…
በዳኞቹ ላይ የተወሰነው ውሳኔ የደብዳቤ ለውጥ ተደረገበት
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ባህር ዳር ከተማ እና ሰበታ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ ላይ ግድፈት…
“ክለቡ ያለበትን ሁኔታ እረዳለው” አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው
ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ በቅርቡ ራሳቸውን ከጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኝነት ያገለሉት አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ስላልተጠበቀ ውሳኔያቸው…
“በጎዳና ከሚኖሩ ልጆች ጋር አብሬ እውል ነበር” – ቢንያም ፍቅሬ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተመለከትናቸው ከመጡ ተስፈኛ ወጣት ተጫዋቾች መከከል አንዱ የሆነው የወላይታ ድቻው ቢንያም ፍቅሬ…
ወላይታ ድቻ ራሱን ለማጠናከር እንቅስቃሴ ጀምሯል
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በቅርቡ የቀጠረው ወላይታ ድቻ ለሁለተኛው ዙር ራሱን ለማጠናከር እንቅስቃሴ ጀምሯል። እንደ አጀማመሩ ውጤቱ…
የተጫዋቾች ዝውውር የሚጀመርበት እና የሚጠናቀቅበት ቀን ታውቋል
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመኑ አጋማሽ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የሚጀመርበት እና የሚጠናቀቁባቸው ቀናት ታውቀዋል። ከዚህ…
“ውጤቱ በጣም ያስፈልገን ነበር ” – ፀጋዬ ብርሀኑ
ወላይታ ድቻ ከተከታታይ ስድስት ጨዋታዎች በኃላ ወደ አሸናፊነቱ እንዲመለስ እና ለጊዜውም ቢሆን ከጫና እንዲወጣ ያስቻሉ ሁለት…
“ገና ብዙ ይቀረኛል፤ ያሉብኝን ክፍተቶች አሻሽዬ የተሻለ መሆን እፈልጋለው” – አብዱልከሪም ወርቁ
ከፍተኛ ዕድገት በማሳየት መልካም የውድድር ዓመት እያሳለፈ የሚገኘው የወልቂጤው አማካይ አብዱልከሪም ወርቁ ስለ አስደናቂ አቋሙ ልጠይቀው…

