በ15 ዓመት በታች ታዳጊዎች መካከል እየተካሄደ በሚገኘው 14ኛው የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር ዛሬ የግማሽ ፍፃሜ…
ዳንኤል መስፍን
ቶኪዮ 2020 | ሉሲዎቹ የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሠርተዋል
2020 የቶኪዮ አሊምፒክ የቅድመ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን ከካሜሩን ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር ባልተለመደ ቀን ነገ…
የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ
“ቡና ደሜ ነው ” በሚል መሪ ቃል ለ4ኛ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ከ40 ሺህ…
በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል
14ኛው የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ የግማሽ ፍፃሜ ኃላፊ አራት…
ሰበታ ከተማ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
ወደ ዝውውር ገበያው ዘግይቶ ቢገባም በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሰበታ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን ወደ ቡድኑ ለመመለስ…
ሰበታ ከተማ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል
ከሰምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን ለጊዜው ይፋ ለማድረግ ቢዘገይም…
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በፋሲል ተካልኝ ምትክ ማንን ረዳታቸው ያደርጉ ይሆን?
ያለፈውን አንድ ዓመት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የባህር ዳር…
ኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የመጀመርያ ጉባዔውን አካሄደ
ከተመሠረተ አጭር ጊዜ የሆነው ኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ዛሬ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ከአባላቶቹ…
የክቡር ይድነቃቸው መታሰቢያ ውድድር እየተካሄደ ይገኛል
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር የሚያዘጋጀው 14ኛው የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያ ከ15 ዓመት በታች ዓመታዊ የታዳጊዎች…
ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር አሸናፊ ሆነ
ከነሐሴ 5–13 በስድስት ቡድኖች መካከል በፌዴሬሽኑ በኩል ትኩረት ተነፍጎት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር…