ለረጅም ወራት ከሜዳ ርቆ የነበረው የፊት አጥቂ ዳግም የሚመለስበት ጊዜ ተቃርቧል። የፈረሰኞቹ የፊት አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ…
ዳንኤል መስፍን
ወልዋሎ በሦስት ተጫዋቾቹ ላይ ያስተላለፈውን ውሳኔ የዲሲፕሊን ኪሚቴ ውድቅ አደረገው
በ2010 የውድድር ዘመን ወልዋሎን ሲያገለግሉ የነበሩት ወግደረስ ታዬ ፣ መኩርያ ደሱ ፣ ከድር ሳህሊ እና አታክልቲ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስት ወጣት ተጫዋቾቹን በውሰት ሊሰጥ ነው
ቅዱስ ጊዮርጊስ በ2010 የውድድር ዓመት ከ20 ዓመት በታች ቡድኑ ካሳደጋቸው አምስት ወጣት ተጨዋቾች መካከል ሦስቱን በውሰት…
ደደቢት በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ አይሳተፍም
በሴቶች እግርኳስ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ጠንካራ እና ውጤታማ ቡድን የነበረውና የ2010 ቻምፒዮኑ ደደቢት የሴቶች እግርኳስ ቡድን…
ኢትዮጵያ የኦሎምፒክ እግርኳስ ማጣርያ ጉዞዋን በኅዳር ወር ትጀምራለች
በነሀሴ 2020 የጃፓኗ መዲና ቶኪዮ የምናስተናግደው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የእግርኳስ ዘርፍ በአህጉራት ተከፋፍለው በሚደረጉ የ23 ዓመት በታች…
ኢትዮጵያ ቡና የሦስት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል
ኢትዮጵያ ቡና ለሦስት ወጣት ተጫዋቾቹ የደሞዝ ማሻሻያ በማድረግ ለተጨማሪ ዓመት ውላቸውን ሲያራዝም ከሌሎች ሁለት ተጫዋቾች ጋር…
ሽመልስ በቀለ ጎል ማስቆጠሩን ቀጥሎበታል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ሽመልስ በቀለ በግብፅ ማንፀባረቁን በመቀጠል የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነትን በመምራት ላይ ይገኛል።…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ቀን ተለውጧል
ትናንት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች የተከናወነበት የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመዝጊያ ቀን ተቀይሯል። የ13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ…
“ባሳዩኝ ክብር እና በሰጡኝ እውቅና ከፍተኛ የሆነ ደስታ ነው የተሰማኝ” መስዑድ መሐመድ
በ2002 ክረምት ኤሌክትሪክን በመልቀቅ ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀለ በኋላ በአጨዋወቱ እና በመልካም ባህርዩ በክለቡ ተወዳጅ ከሆኑ ተጫዋቾች…
አቶ መኮንን ኩሩ በድጋሚ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዳሬክተር ሆነው ተመረጡ
በፌዴሬሽኑ መመዘኛ መሰረት አቶ መኮንን ኩሩ ተቋሙ የቴክኒክ ዳሬክተር ለመሆን የሚያበቃቸውን ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግርኳሳዊ ልማት…