ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሪምየር ሊግ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመሩበት ቀናት ላይ…

‹‹ኃይለየሱስ ባዘዘውን አልቀጣንም›› የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ልኡልሰገድ በጋሻው

አወዛጋቢው የኢንተርናሽናል ዳኞች ምርጫ የኢትዮዽያ ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴን አባላት ለሁለት ከፈለ? በኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር ከሚገኙ…

‹‹በቅርቡ ወደ ሜዳ እመለሳለው›› ሳላዲን ሰዒድ

ሳላዲን ሰዒድ በ2009 ለክለቡ ስኬታማ የውድድር አመት ትልቁን ሚና ከተወጡ ተጨዋቾች አንዱ ነው፡፡ በተለይ በካፍ ቻምፒየንስ…

ኢትዮዽያ ቡና እና ድራጋን ፖፓዲች ሊለያዩ ይሆን?

” የአሰልጣኙ የጤንነት ሁኔታ  አሳሳቢ ነው ” የህክምና ባለሙያዎች ” ማሰልጠን እችላለው ” ፖፓዲች ” አሰልጣኙን…

​ከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዝግጅት፡ አማራ ውሃ ስራ 

የአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (አውስኮድ) አስቀድሞ በኢትዮዽያ ብሔራዊ ሊግ በኋላም በከፍተኛ ሊግ ውድድር ውስጥ ጥሩ…

​ወልዲያ ከተጫዋቾቹ ጋር የነበረው ውዝግብ እልባት አግኝቷል

አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመውና ከ13 በላይ አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው ወልዲያ ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል…

​የ17 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዳዲስ ተጫዋቾችን አካቶ ዝግጅቱን ቀጥሏል

በ2018 ዩራጓይ ለምታስተናግደው ከ17 አመት በታች የአለም ዋንጫ ማጣርያ ከኬንያ ጋር ጥቅምት ወር መጀመርያ ላይ ለማድረግ…

​የኦሮሚያ ዋንጫ በ4 ከተሞች ይካሄዳል

የ2010 የውድድር አመት የኦሮሚያ ዋንጫ የከፍተኛ ሊግ እና የአንደኛ ሊግ ቡድኖችን በማሳተፍ በአራት የተመረጡ ከተሞች ከጥቅምት…

አወዛጋቢው የኢንተርናሽናል ዳኞች ምርጫ እና ኃይለየሱስ ባዘዘው ቅሬታ

-የ2 አመት እገዳ እና የገንዘብ ቅጣት ተላልፎበታል -በኃይለየሱስ እና ዘካርያስ ምትክ ሁለት አዲስ ኢተርናሽናል ዳኞች ተመርጠዋል…

በብሔራዊ ቡድኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ በፌዴሬሽኑ እና የቡድኑ አባላት መካከል ውይይት ተደረገ

ከኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተያይዞ ከቅርብ ወራት ወዲህ የሚወጡት መረጃዎች ሁሉ ከአንድ ሀገርን ከሚወክል ብሔራዊ ቡድን…