የ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በነሀሴ ወር ይካሄዳል

በታንዛንያ አስተናጋጅነት በ2019 ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች በክፍለ አህጉር ተከፋፍለው ይከናወናሉ። በሴካፋ…

ደደቢት ኤፍሬም አሻሞን ከልምምድ አገደ

በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከ ደደቢት በተገናኙበት ጨዋታ ጅማ አባ…

በነገው እለት የሚካሄዱ ጨዋታዎች ተሰረዙ

በ27ኛው ሳምንት በፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይካሄዱ ቀርተው ነገ እንዲደረጉ መርሀ ግብር ወጥቶላቸው የነበሩት የወላይታ ድቻ እና…

አሰልጣኝ ሥዩም አባተ ቀዶ ጥገና ሊደረግላቸው ነው

ያለፉትን ወራት በህመም ላይ የሚገኙት አንጋፋው አሰልጣኝ ሥዩም አባተ የተሻለ ህክምና ለማግኘት ግንቦት 14 ወደ ታይላንድ…

ፌዴሬሽኑ የጥናት ኮሚቴ አቋቁሟል

አዲሱ የፌዴሬሽን የፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚ አባላት ትላንት በነበረው መደበኛ ስብሰባቸው የፌዴሬሽኑ የአሰራር እና አደረጃጀት ችግሮችን…

የክለቦች ቅሬታ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምላሽ

ውድድር የመመራት አቅሙ ላይ ሁሌም ጥያቄ የሚነሳበት የኢትዮዽያ  እግርኳስ ፌዴሬሽን ላይ በዚህ ሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ…

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው በወልዲያ መውረድ ዙርያ ይናገራሉ

በተለያዩ ውስብስብ ችግሮች የተነሳ ያልተረጋጋ የውድድር ዓመት ያሳለፈው ወልዲያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ማረጋገጡ…

ደደቢት ራሱን ከኢትዮዽያ ዋንጫ አገለለ

ደደቢት በኢትዮጵያ ዋንጫ ሐሙስ ሰኔ 14 ጅማ ላይ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር ሊያደርገው የታሰበውን ጨዋታ መሰረዙን…

የአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ አሟሟት መንስዔ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል

አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ዜና እረፍታቸው ከተሰማ ዛሬ 15ኛ ቀን ሆኖታል። እስካሁንም የድንገተኛ ህልፈታቸው መንስኤ ምን እንደሆነ…

ድሬዳዋ ከተማ የ28ኛ ሳምንት ጨዋታውን ለማድረግ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል

የአርባምንጭ ከተማ እና የወልዋሎ ዓ.ዩ ተስተካካይ ጨዋታዎች እንዲካሄዱ የጠየቀው ድሬዳዋ ከተማ ይህ የማይሆን ከሆነ የ28ኛ ሳምንት…