አዳማ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረመው አላዛር ፋሲካ ጋር በስምምነት ሲለያይ ጫላ ተሺታን በአጭር ጊዜ ውል…
ዳንኤል መስፍን
ወልዋሎ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ያላቸውን ውል ያቋረጡ ሶስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። …
አርባምንጭ ከተማ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል ከዮናታን ከበደ እና ታዲዮስ ወልዴ…
U-20 ፕሪምየር ሊግ | ድቻ እና ድሬዳዋ በግብ ሲንበሸበሹ አአ ከተማ እና ደደቢት አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ሲደረጉ ደደቢት ፣ ወላይታ…
Continue Readingከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ትኩረት አግኝቶ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ…
የፌዴሬሽኑ የምርጫ ሂደት ወደ ሌላ ምዕራፍ ተሻግሯል
ድራማዎች ያልተለዩት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ መደረግ ከሚገባው 4 ወራት ተሻግሮ እዚህ ቀን ላይ ደርሷል። ቀን…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይግባኝ ጠይቋል
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የተላለፈበት ቅጣት ውሳኔ ተገቢ አይደለም በሚል ለፌዴሬሽኑ ይግባኝ ብሏል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ…
ሐብታሙ ተከስተ ስለ እግርኳስ ህይወቱ ይናገራል
በሊጋችን ላይ የሚታዩ አዳዲስ ፊቶችን በየሳምንቱ ወደ እናንተ ማድረሳችንን ቀጥለናል። የዛሬው እንግዳችን በመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ የውድድር…
ወልዲያ ተጫዋቾቹን ለማገድ ተቃርቧል
በወልዲያ እና በሦስት የቡድኑ ተጫዋቾች ወደ ክለቡ አለመቀላቀል ዙርያ የተፈጠረው ውዝግብ የመጨረሻ ውሳኔ ሊያገኝ ተቃርቧል። ወልዲያ…
” ድቻዎች ከዛማሌክ ለሚያደርጉት ጨዋታ በአእምሮ መዘጋጀት ወሳኝ ነው ” ሽመልስ በቀለ
ወላይታ ድቻ በታሪኩ የመጀመርያ በሆነው የቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ተሳትፎው በቅድመ ማጣርያ ጨዋታ የዛንዚባሩ ዚማሞቶን በደርሶ…

