👉 “መደበቂያ እንዲሆን አንፈልግም” 👉 “ሁልጊዜ ራሴን ፣ ሙያየን ፣ ተጫዋቾቼን እና ሀገሬን አስከብሬ ነው የምሄደው”…
ዳንኤል መስፍን

ሐበሻ ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የአጋርነት ስምምነቱን አድሷል
ያለፉትን 12 ዓመታት የኢትዮጵያ ቡና ስፖንሰር በመሆን ከክለቡ ጋር አብሮ የዘለቀው ሐበሻ ቢራ ለተጨማሪ ሦስት ዓመታት…

መቻል ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የሊጉ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ የቀናት ጊዜ የቀራቸው መቻሎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ማጠናቀቃቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…

ፋሲል ከነማ የአንድ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዐፄዎቹ አማካይ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። ለ2016 የውድድር ዘመን ጠንካራ ዝውውሮችን…

“አሁን በጉዟችን ላይ ምንም ችግር የለም” አቶ ልዑል ፍቃዴ
ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ወደ ቱኒዚያ የሚያቀኑት የጣና ሞገዶቹ ጉዞ የደረሰበትን ደረጃ የክለቡ…

“ጉዟችንን ለማደናቀፍ እየሰሩ ነው።” አቶ ልዑል ፍቃዴ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ወደ ቱኒዚያ የሚያደርገው ጉዞ መስተጓጎል ገጥሞታል። በታሪኩ…

ፈረሰኞቹ የመስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማሙ
ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ዛሬ ወደ ግብፅ የሚያቀኑት ፈረሰኞቹ የመስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል። የ2016 የዝውውር መስኮት…

ነገ ከሚካሄደው የቡሩንዲ ጨዋታ አስቀድሞ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል
👉 “ዕቅዳችን የአፍሪካ ዋንጫ መግባት ነው…” 👉 “ለሚወዷት ሀገር ታማኝ የሆኑ ናቸው…” 👉 “በሜዳ ውስጥ ተጫዋቾች…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የብሔራዊ ቡደን ቆይታቸውን ሊያራዝሙ ነው
ያለፉትን አራት ዓመታት በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች ያሰለጥኑት ፍሬው ኃይለገብርኤል ለተጨማሪ አመት እንደሚቆዩ…