በዝውውር መስኮቱ በስፋት ተጫዋች በማስፈረም እና ውል በማራዘም ላይ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ማምሻውን የአንድ ተከላካይ ዝውውር…
ዳንኤል መስፍን
“ይህ ዓመት የእኔ ነው” አቡበከር ናስር
የሴካፋ ዋንጫ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠው አቡበከር ናስር የተሰማውን ስሜት ለሶከር ኢትዮጵያ አጋርቷል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሁለት…
በድንገት ህይወቱ ያለፈውን ዳኛ የሚዘክር ውድድር ተካሄደ
በአዲስ አበባ እና በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በፌደራል ዳኝነት እያገለገለ የነበረውና በድንገት ህይወቱ ያለፈው ተስፈኛ ወጣት ዳኛ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ በ17 ዓመት በታች ውድድር ይሳተፋል
በአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ያልተሳተፈው የቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን በቀጣይ በሚደረገው ሀገር አቀፍ…
ሴካፋ | የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዛሬ ውሎ
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምስት አዲስ ተጫዋቾቹን ጨምሮ ዝግጅቱን ማድረጉን ቀጥሏል። ብሔራዊ ቡድኑ በቅርቡ…
የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር በኢትዮ አፍሪካ አሸናፊነት ዛሬ ተጠናቀቀ
በሻላ እግርኳስ ማኅበር አዘጋጅነት ለቀናት በስምንት ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር በኢትዮ አፍሪካ…
ሴካፋ| የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ አደረገ
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ እየተዘጋጀ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ…
የስፖርት ዞን የዓመቱ ኮከቦች ሽልማትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ
በስድስት ዘርፎች የስፖርት ዞን የዓመቱ የዕዉቅና ፕሮግራም አሰጣጥ አስመልክቶ ዛሬ በቤዝ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ…
በአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር ለፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ታወቁ
በሻላ የጤና ቡድን አዘጋጅነት ታላቁ አጥቂ አሰግድ ተስፋዬን ለመዘከር የተሰናዳው ውድድር ላይ አበበ ቢቂላ እና ኢትዮ…
አዲስ አበባ ስታዲየምን እድሳት ለማድረግ የውል ስምምነት ተካሄደ
አንጋፋው የአዲስ አበባ ስታዲየም ለማደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የውል ስምምነት መካሄዱን…