የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-3 ኢትዮጵያ ቡና

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር በጎዶሎ ተጫዋች 45 ያክል ደቂቃዎች ያሳለፈው ኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | በፍላጎት የተሻለው ኢትዮጵያ ቡና በጎዶሎ ተጫዋቾች ፋሲልን አሸንፏል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ 4 ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 3-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የመጀመርያ ሦስት ነጥባቸውን አሳክተዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ከሰዓትም ሲቀጥል በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽሎ የቀረበው ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ትኩረት ሳቢ ጉዳዮች

በመጀመሪያ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትኩረት የሳቡ ተጨማሪ የመጀመሪያ ሳምንት ጉዳዮች በዚህ ፅሁፍ ተዳሰዋል። 👉ሊጉን የተለየ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ መካሄድ ሲጀምሩ በጨዋታ ሳምንት አንድ የተዘብናቸውን ትኩረት ሳቢ አሰልጣኝ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች መጠናቀቅን ተከትሎ ከዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾችን በተከታዩ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባሳለፍነው ቅዳሜ ጅማሮውን አድርጓል። በበርካታ መመዘኛዎች ከወትሮው የተለየው የዘንድሮው የውድድር ዘመን በ13…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ከመመራነት ተነስቶ ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርቷል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ…

ሪፖርት | የመጋረጃ መግለጫው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ሰበታ ከተማን ከድሬዳዋ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት…