መቻል ነጌሌን 4ለዐ ሲረመርም ምድረገነት ሽረዎች ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ አንድ ደረጃ ከፍ ያሉበትን ውጤት አስመዝግበዋል። ምደረገነት…
ክብሩ ግዛቸው
ሪፖርት| ሰጎኖቹ ከመሪው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ያጠበቡበት ወሳኝ ድል አስመዘገቡ
ነጌሌ አርሲዎች ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ ዐ በማሸነፍ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የቻሉበትን ድል ተቀዳጅተዋል የጨዋታ…
ሪፖርት | ሸገር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል አስመዝግበዋል
የሊጉ መሪ ከተከታዮቹ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት የሚያሰፋበትን እድል በሸገር ከተማ 1ለ0 በመሸነፍ ሳይጠቀም ሲቀር እጅግ…
ሪፖርት| ፈረሰኞቹ እና ነብሮቹ ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል
በአዲስ አበባ በተደረጉ ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ ምዓም አናበስትን ነብሮቹ ደግሞ ሐይቆቹን በተመሳሳይ 1 ለ 0 አሸነፉ ቅዱስ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶች እና ሰጎኖቹ ድል አድርገዋል
በ14ኛው የጣና ደርቢ ባህር ዳር ከተማዎች ፋሲል ከነማን 2ለዐ በመርታት ደረጃቸውን ሲያሻሽሉ ነጌሌ አርሲዎች ከመመራት ተነስተው…
ሪፖርት| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባ ምንጭ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ፈረሰኞቹን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸው ሲያሻሽሉ አዞዎቹ ምዓም አናብስትን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | መቻል እና አዳማ ያለ ግብ ተለያይተዋል
መቻል ከመሪው ጋር ያለውን ነጥብ ማጥበብ የሚችልበትን አጋጣሚ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ በመጋራት ሳይጠቀም ቀርቷል። በቀን…
ሪፖርት| ቢጫ ለባሾቹ ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ ሰጎኖቹና ዐፄዎቹ አቻ ተለያይተዋል
ስድስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ወልዋሎዎች ቡናማዎቹን 4ለ2 ሲያሸንፉ ነጌሌ አርሲ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል ነጌሌ…
ሪፖርት | መድኖች ወሳኝ ድል ሲያስመዝግቡ ሸገር እና ወላይታ ነጥብ ተጋርተዋል
መድኖች ከመመራት ተነስተው ሐይቆቹ 2ለ1 በማሸነፍ ከአራት ድል አልባ ሳምንታት በኋላ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል ሲያገኙ ሸገር…

