የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትኩረት አግኝቶ የነበረው የመቐለ እና ወልዋሎ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሪፖርት | መቐለ ከወልዋሎ አቻ ተለያይቶ ከአስር ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ትግራይ ስታድየም ላይ መቐለ 70 እንደርታን ከ ወልዋሎ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ…
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ወደ ጊኒ አመሩ
ባለፈው ዓመት ከኢትዮጵያ ቡና ፍቃድ ውጪ ከሀገር በመውጣት ጠፍተው በቀሩት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች ምትክ የኢትዮጵያ…
መቐለ 70 እንደርታ ሄኖክ ኢሳይያስን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
ሊጉን በሰፊ ልዩነት እየመሩ የሚገኙት እና በዝውውሩ በሰፊው ይሳተፋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ምዓም አናብስት በዚህ የዝውውር…
ስሑል ሽረ ሙሉዓለም ረጋሳን አስፈረመ
ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት በዝውውሩ በሰፊው እየተሳተፉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች አንጋፋው አማካይ ሙሉዓለም ረጋሳን አስፈርመዋል። ለ11 ዓመታት…
መቐለ 70 እንደርታ የአጥቂውን ውል አራዘመ
ባለፈው ዓመት አጋማሽ የዝውውር መስኮት መቐለ 70 እንደርታን የተቀላቀለው ያሬድ ብርሃኑ ከክለቡ ጋር እስከ ቀጣይ ዓመት…
ዋለልኝ ገብሬ እና ወልዋሎ ተለያይተዋል
ባለፈው ዓመት መጀመርያ ወልዋሎን በመቀላቀል ከክለቡ ጋር አንድ ዓመት እና ስድስት ወር ቆይታ ያደረገው የአማካይ ክፍል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 4-1 ደደቢት
መሪው መቐለ 70 እንደርታ ከ ደደቢት ካደረጉት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እንዲህ አቅርበነዋል።…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ አስረኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ምዓም አናብስት በያሬድ ብርሃኑ እና ኦሴይ ማውሊ ግቦች ታግዘው ደደቢትን 4-1 በማሸነፍ በአንድ የውድድር ዘመን ተከታታይ…
ኦሊምፒክ ቡድኑ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ሲሸልስን አሸነፈ
ከሲሸልስ ዋና ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…