ባለፈው ዓመት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቆይታ ያደረገው አማካዩ ዳንኤል ደምሴ ወደ መቐለ 70 እንደርታ አምርቷል። ባለፈው…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሎዛ አበራ ጎል ማስቆጠሯን ቀጥላለች
ዛሬ በተከናወነው የሁለተኛ ሳምንት የማልታ ሴቶች ሊግ ቢርኪርካራ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሎዛ አበራ ሁለት ግቦች አስቆጥራለች። ለማልታው…
ስሑል ሽረ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ሲለያይ የአምስት ነባሮችን ውል አራዝሟል
ከዲሜጥሮስ ወልደሥላሴ እና ብሩክ ተሾመ ጋር በስምምነት የተለያዩት ሽረዎች የአምስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ቆይታ አራዝመዋል። ቀደም ብለው…
መከላከያ ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መለያየት ጀምሯል
መከላከያ ከሦስት ተጫዋቾች መለያየቱ ሲረጋገጥ በቀጣይ ቀናትም ከሌሎች ተጫዋቾች ይለያያል ተብሎ ይጠበቃል። የፕሪምየር ሊጉ ፎርማት ወደ…
በታጣቂዎች ጥቃት ደርሶባቸው የነበሩ አምስት የዋልታ ፖሊስ ትግራይ ተጫዋቾች ወደ እግርኳስ ተመለሱ
ከወራት በፊት ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት ደርሶባቸው ጉዳት አስተናግደው የነበሩ አምስት የዋልታ ፖሊስ ትግራይ ተጫዋቾች ዳግም…
ስሑል ሽረ የሦስት ነባሮችን ውል አድሷል
በትናንትናው ዕለት ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም የተስማሙት ስሑል ሽረዎች የሦስት ተጫዋቾች ውል አድሰዋል። ሸዊት ዮሐንስ ውል ካራዘሙት…
ሪችሞንድ አዶንጎ ብርቱካናማዎቹን ተቀላቀለ
ድሬዳዋ ከተማዎች ላለፈው አንድ ዓመት ከስድስት ወር ከወልዋሎ ጋር ቆይታ ያደረገው ጋናዊው ሪችሞንድ አዶንጎን አስፈርመዋል። ገና…
ስሑል ሽረ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
ስሑል ሽረዎች ብሩክ ሐድሽ እና ኃይለአብ ኃይለሥላሴን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። የእግርኳስ ህይወቱን በትራንስ ሁለተኛ ቡድን የጀመረው…
ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
በዝውውር መስኮቱ በስፋት ከተሳተፉት ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ወልዋሎዎች የ የኤርሚያስ በለጠ እና አቼምፖንግ አሞስን ዝውውር…
አዳማ ከተማ አጥቂ አስፈረመ
አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም እና የነባሮችን ውል በማራዘም ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች አጥቂው በላይ ዓባይነህ አስፈርመዋል። ድሬዳዋ…