ከትናንት በስትያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ያደሰው ባህር ዳር ከተማ ትናንት ከሰዓት ደግሞ የ2 ነባር ተጫዋቾችን…
ሚካኤል ለገሠ
የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ጀምረዋል
ቡድኑን በማጠናከር ረገድ እስካሁን ምንም እንቅስቃሴ ያላደረጉት ባህር ዳር ከተማዎች የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል በማደስ ወደ ሥራ…
የሊግ ኩባንያው አዲስ ውሳኔ አስተላለፈ
ትናንት ስብሰባ ያደረገው የፕሪምየር ሊግ ኩባንያው ለወጣት ተጫዋቾች የሚበጅ ውሳኔ አስተላለፈ። በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ክለቦች ውስጥ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞችን በተመለከተ መግለጫ ተሰጠ
ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የወሰነውን “የብሔራዊ ቡድኖች አሰልጣኞችን ውል አላራዝምም “ጉዳይን በተመለከተ ዛሬ ከሰዓት መግለጫ…
ባህር ዳር ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በባህር ዳር ከተማ ለተጨማሪ ጊዜ ለመቆየት ውላቸውን አራዝመዋል። ባለፈው ክረምት ባህር ዳር ከተማን…
የ5ኛ ዙር የማዕድ ማጋራት መርሐግብር ዛሬ ተከናውኗል
“እናንተ ውድ ኢትዮጵያዊያን ኑ መአዳችንን በጋራ እንካፈል” በሚል መሪ ቃል እየተከናወነ የሚገኘው የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር…
“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከባዬ ገዛኸኝ ጋር …
የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳችን የወላይታ ዲቻው ባዬ ገዛኸኝ ነው። በደቡብ ክልል ሚዛን ቴፒ ከተማ እንደተወለደ…
በቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ከሰዓትም ቀጥሏል
በኳታር እና ቤልጂየም እግርኳስ ፌዴሬሽን የጋራ ትብብር የተዘጋጀው የኦንላይን ስልጠና ዛሬ ከሰዓት ለ2ኛ ጊዜ ሲሰጥ የሀገራችንም…
ይህንን ያውቁ ኖሯል? (፭) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች…
ዕለተ ሐሙስ በምናቀርበው ይህንን ያውቁ ኖራል? አምዳችን ስለ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች እውነታዎችን ስናቀርብ ቆይተናል።…
በኢትዮጵያ የሚገኙ ጋናዊያን ተጫዋቾች በምሬት መንግሥታቸውን እርዳታ ጠየቁ
በሃገራችን የተለያዩ የሊግ እርከኖች እየተጫወቱ የሚገኙ እና ለሙከራ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ጋናዊያን እግርኳስ ተጫዋቾች ትላንት በአዲስ…

