ዋልያዎቹ አራት ተጨዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል

ከሰዓታት በፊት ወደ ባህር ዳር ያቀኑት ዋሊያዎቹ ለተጨማሪ ተጨዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። ወደ ማዳካስካር ካቀናው የልዑካን…

የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል

በመቐለ 70 እንድርታ እና በፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ታውቋል። በ2011…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባህር ዳር ገብቷል

ነገ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ኮትዲቯርን የሚገጥሙት ዋሊያዎቹ ከአንድ ሰዓት በፊት ባህር ዳር ደርሰዋል። ከትላንት በስትያ…

በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ኮትዲቯር ኒጀርን አሸንፋለች

ኒጀር፣ ኮትዲቯር፣ ኢትዮጵያ እና ማዳጋስካር በሚገኙበት ምድብ በተደረገ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኮትዲቯር ኒጀርን በሜዳዋ አሸንፋለች።…

አአ ከተማ ዋንጫ| ፈረሰኞቹ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል

የምድብ 1 ሶስተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ 10:30 ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህር ዳር ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ የምድቡ…

ሉሲዎቹ ነገ ረፋድ ወደ ታንዛኒያ ያመራሉ

ታንዛኒያ በምታስተናግደው የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ ረፋድ ወደ ዳሬሰላም ያቀናል።…

ባህር ዳር ከተማ ላቋቋማቸው የሴት እና ወጣት ቡድኖች የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

ባህር ዳር ከተማ ዘንድሮ ለመሰረተው የሴቶች ቡድን እና ወጣት ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። ከወራት በፊት አዲስ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂ አስፈርሟል

በዘንድሮ የውድድር ዘመን ተጠናክረው ለመምጣት እየሰሩ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ማሊያዊ ዜግነት ያለው አቱሳዬ ኒዮንዶን ወደ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል

ከሁለት ሳምንታት በፊት በትግራይ ዓለማቀፍ ስታዲየም በሩዋንዳ 1-0 የተሸነፉት ዋሊያዎቹ የመልሱን ጨዋታ ነገ ያከናውናሉ። ካሜሩን ለምታስተናግደው…

ባህር ዳር ከተማ ማሊያዊውን ተከላካይ አስፈረመ

አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈረም ቡድናቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ዛሬ የተከላካይ መስመር ተጫዋች የሆነው አዳማ ሲሶኮን…