አሰልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱን ይህንን የኮሮና ወቅት እንዴት እያሳለፈች እንደሆነ በሴቶች ገፅ አምዳችን አጫውታናለች። ውልደት እና እድገቷ…
ሚካኤል ለገሠ
ድሮ እና ዘንድሮ | ተጫዋቾችና ክፍያ…
እግርኳሳችን ከድሮ እስከ ዘንድሮ የተጓዘበትን ሁኔታ በምንዳስስበት አምዳችን ለዛሬ የተጫዋቾች ዝውውር እና ክፍያን ታሪካዊ ሒደት እናነሳለን።…
ኢትዮጵያ ከካፍ የገንዘብ ድጋፍ ሊደረግላት ነው
ካፍ ትላንት ምሽት በስሩ ላሉ አባል ሃገራት የገንዘብ ድጋፍ ሊያደርግ እንደሆነ አስታውቋል። ትላንት የካፍ የኢመርጀንሲ ኮሚቴ…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፩)| ስለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል አምዳችን ትኩረታችንን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ዙሪያ በማድረግ ዕውነታዎችን እናነሳለን። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
Continue Reading“ምርጥ መባሌ ይገባኛል” አስቻለው ታመነ
ያለፉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ በሶከር ኢትዮጵያ አንባቢያን እና አርታኢያን የተመረጠው አስቻለው…
ያለፉት 5 ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋች…
ሶከር ኢትዮጵያ ከአንባቢዎቿ እና ከአርታኢዎቿ በሰበሰበችው ድምፅ መሰረት ያለፉት አምስት ዓመታት የሊጉ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል። የሃገር…
የሴቶች ገፅ | የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የኦሊምፒክ ማጣሪያ አስገራሚ ክስተት
ትውልድ እና እድገቱ በኦሮሚያ ክልል በሚገኝ ሸኖ በሚባልና ልዩ ስሙ መኑሻ በተባለ ቦታ ላይ ነው። እስከ…
ይህን ያውቁ ኖሯል? | ስለ አዲስ አበባ ስታዲየም…
በዛሬው ይህንን ያውቁ ኖሯል አምዳችን ስለ አዲስ አበባ ስታዲየም ምናልባትም የማያውቋቸው እና ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎችን እንደሚከተለው…
Continue Readingፋሲል ከነማ ሌላኛው ምስጋና የተቸረው ክለብ ሆኗል
የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ለፋሲል ከነማ ምስጋና አቅርቧል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ከሊግ ካምፓኒው ጋር…
ባህር ዳር ከተማዎች በሊጉ ላይ ስለተወሰነው ውሳኔ ቅሬታቸውን አሰሙ
ባህር ዳር ከተማዎች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንዲሰረዝ መደረጉን እንደሚቃወሙ ዛሬ በላኩት ደብዳቤ አስታውቀዋል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ…

