ዋሊያዎቹ አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ትላንት ባህር ዳር ላይ ኮትዲቯርን ያሸነፉት ዋሊያዎቹ አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።…

“የመጀመሪያ የብሔራዊ ቡድን ጎሌን ኮትዲቯር ላይ በማስቆጠሬ እጅግ ደስተኛ ነኝ” ሱራፌል ዳኛቸው

ዛሬ በዋና ብሄራዊ ቡድን ደረጃ የመጀመሪያ ጎል ያስቆጠረው ሱራፌል ዳኛቸው ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።…

“የኮትዲቯርን ቡድን እንደጠበቅነው አላገኘነውም” አስቻለው ታመነ

በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የአሰልጣኝነት ዘመን በርከት ያሉ ጨዋታዎችን ያደረገው እና በዛሬው ጨዋታ ጥሩ የተንቀሳቀሰው አስቻለው ታመነ…

ሪፖርት | ዋሊያዎቹ ዝሆኖቹን አጋደሙ

ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ኮትዲቯርን በሜዳቸው ከጨዋታ ብልጫ ጋር አሸንፈዋል።…

ኮትዲቯርን የሚገጥመው የዋሊያዎቹ 11 ተሰላፊዎች ታውቀዋል

አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ኮትዲቯርን የሚገጥምላቸውን የመጀመርያ 11 መርጠዋል። ቡድኑ ባሳለፍነው እሁድ ማዳጋስካርን ከገጠመው ስብስብ የሁለት ተጫዋቾች…

ዝሆኖቹ ለነገው ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ባህር ዳር ገብተዋል

ነገ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ኮትዲቯሮች ከደቂቃዎች በፊት ባህር ዳር ገብተዋል። 41…

“ለኮትዲቯሮች አክብሮት ቢኖረንም ራሳችንን ዝቅ አናደርግም።” ሽመልስ በቀለ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል ሽመልስ በቀለ ከነገው ጨዋታ በፊት ያለውን አስተያየት ለጋዜጠኞች ሰጥቷል። ስለማዳጋስካሩ ጨዋታ “በማዳጋስካሩ…

“ኮትዲቯርን እናከብራለን፣ ነገርግን ከፍተኛም ሆነ ዝቅተኛ ግምት አንሰጣቸውም” አብርሃም መብራቱ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ከነገው የኳትዲቯር ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ለጋዜጠኞች ሰጥተዋል። ስለ ዝግጅት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ስታዲየም ቀለል ያለ ልምምድ ሰርቷል

ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሁለተኛ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ነገ ከኮርዲቯር ጋር የሚጫወቱት ዋሊያዎቹ ዛሬ አመሻሽ በባህር ዳር…

ዋልያዎቹ አራት ተጨዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል

ከሰዓታት በፊት ወደ ባህር ዳር ያቀኑት ዋሊያዎቹ ለተጨማሪ ተጨዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። ወደ ማዳካስካር ካቀናው የልዑካን…