በ1973 የተመሰረተው ባህር ዳር ከተማ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሴቶች ቡድን ለማቋቋም ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታውቋል። ባሳለፍነው…
ሚካኤል ለገሠ
ባህር ዳር ከተማ ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል
በርካታ ተጨዋቾችን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል የቅድመ ውድድር ልምምዳቸውን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም እያደረጉ የሚገኙት ባህር ዳር…
አፈወርቅ ኃይሉ ለሀዲያ ሆሳዕና ፊርማውን አኑሯል
ለባህር ዳር ከተማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው አፈወርቅ ኃይሉ ለሀዲያ ሆሳዕና ፊርማውን አኑሯል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከወልዋሎ…
ሴቶች ዝውውር | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል
በአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመሩት ኢትዮጽያ ንግድ ባንኮች ዛሬ የአንድ ተጨዋች ዝውውር ሲያጠናቅቁ የነባር ተጨዋችም ውል አድሰዋል።…
ሴቶች ዝውውር| እመቤት አዲሱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ተቀላቀለች
ትላንት እና ከትላንት በስትያ ሰባት ተጨዋቾችን ያስፈረሙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች እመቤት አዲሱን ከሰዓታት በፊት ወደ ቡድኑ…
ሴቶች ዝውውር | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
ትላንት የስድስት ተጨዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቁት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ዛሬ ረፋድ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል። ቡድኑ ያስፈረመው…
ሴቶች ዝውውር | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨዋቾችን ማስፈረም ጀምሯል
በአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የአሰልጣኛቸውን ውል ካደሱ በኋላ ፊታቸውን ወደ ተጫዋቾች ዝውውር በማድረግ…
ኢትዮ ፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማኅበር ምስረታን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ (ዝርዝር ዘገባ)
ዛሬ ከሰዓት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በገዛው አዲስ ህንፃ ላይ ኢትዮ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ምስረታን…
የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ክስ ሊመሰርት ነው
የኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን በአሁኑ ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል እያደረገ ባለው ስብሰባ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…
የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ የሚደረግበት ጊዜ ታውቋል
የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌደሬሽን በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የሲቲ ካፕ ውድድር ዘንድሮ ለ14ኛ ጊዜ እንደሚከናወን ይጠበቃል።…

