ዐፄዎቹ ከስምንት ቀናት በኋላ በሚከፈተው የዝውውር መስኮት ተጫዋች እንዳያስፈርሙ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ አሳልፏል።…
ሚካኤል ለገሠ
የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-1 ድሬዳዋ ከተማ
\”ቀጣይ ዓመትም ከተማውን እና ህዝቡን የሚመጥን ቡድን ይዘን እናቀርባለን የሚል እምነት አለኝ\” አሰልጣኝ አስራት አባተ \”በሌሎች…
የሉሲዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተሰርዟል
የኦሊምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሲሸልስ ጋር ሊያደርግ የነበረው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ እንደማይከናወን…
ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሠ በነገው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ከዳኝነት ትሸኛለች
ከሀገር ውስጥ ውድድሮች አልፎ በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮች መዳኘት የቻለችው ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሠ በነገው…
ቆይታ ከነብሮቹ የኋላ ደጀን ፓፔ ሰይዱ ጋር
👉 \”በየሳምንቱ የምጥረው እና የምለፋው ለቡድኔ የተሻለ ውጤት እንዲመጣ ነው\” 👉 \”ኢትዮጵያ በጣም ጥሩ ሀገር ናት።…
ዋልያዎቹ እና ነበልባሎቹ አቻ ተለያይተዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 5ኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ እና ማላዊ ጨዋታቸውን ያለ ግብ ሲፈፅሙ ማላዊም ወደ…
የማላዊ አሠልጣኝ እና አምበል ከዛሬው ጨዋታ በፊት ምን አሉ?
አመሻሽ 11 ሰዓት ኢትዮጵያ እና ማላዊ ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት የቡድኑ አሠልጣኝ እና አምበል የግድ ማሸነፍ ስላለባቸው…
የዋልያዎቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ነገ 11 ሰዓት የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ማላዊ ጨዋታ ከምዕራብ አፍሪካ የመጡ ዳኞች ይመሩታል። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…
ለሉሲዎቹ የተጫዋቾች ጥሪ ተላልፏል
ለ2024 የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ለማለፍ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ መርሐ-ግብር ያለባቸው የሉሲዎቹ አሠልጣኝ ፍሬው ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል።…
ዋልያዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ ተሸንፈዋል
በልምምድ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአርባምንጭ ከተማ ተረቷል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም…

