መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ እንደሚደረጉ የሚጠበቁ የሊጉን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ አንድ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ዝግጅቷን ጀምራለች

ሰኔ 13 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ ያለባት ማላዊ በተሟላ ሁኔታ ባይሆንም…

መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን

የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን የማያገኙት የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሊጉን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ መረጃዎች ተሰባስበዋል። አዳማ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ ተሹሟል

ጊዜያዊ ዋና እና ምክትል አሠልጣኝ የተሾመለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አዲስ የግብ ዘብ አሠልጣኝ አግኝቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሠልጣኞች አግኝተዋል

ከአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ያሉበትን ጨዋታዎች በማን እንደሚመራ ይፋ ሆኗል። ያለፉትን…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ሠራተኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል

ከ75 ደቂቃዎች በላይ በጎዶሎ ተጫዋቾች የተጫወቱት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ከወልቂጤ ከተማ ጋር ያለግብ አቻ ተለያይተዋል። ባሳለፍነው የጨዋታ…

መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን በተመለከተ የቅድመ መረጃዎችን እንደሚመለከተው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ድል አዳማ ከተማ ላይ አሳክተዋል

ተቀይሮ የገባው አደም አባስ ቡድኑ ባህር ዳር ከተማ ከአዳማ ከተማ ሦስት ነጥብ ወስዶ ከመሪው ጋር ያለው…

ሪፖርት | 57 ጥፋቶች በተሰሩበት ጨዋታ ሀዋሳ እና ሀዲያ ነጥብ ተጋርተዋል

ሳቢ ያልነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያነሱ ግልፅ የግብ ማግባት ሙከራዎች ተደርገውበት 0ለ0 ተጠናቋል።…

መረጃዎች | 90ኛ የጨዋታ ቀን

በአዳማ ከተማ ነገ የሚደረጉትን የመጨረሻ የ22ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ ቅድመ-መረጃዎች ተሰባስበዋል። መቻል ከድሬዳዋ…