ነገ ሲዳማ ቡናን የሚገጥሙት የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ትናንት እና ዛሬ ልምምድ እንዳልሰሩ ታውቋል። የቤትኪንግ ኢትዮጵያ…
ሚካኤል ለገሠ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 26ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ26ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በአንፃራዊነት የተሻለ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን ያካተትንበት ምርጥ ቡድናችን የሚከተለው…
ኢዮብ ዓለማየሁ ቅጣት ተላለፈበት
የጅማ አባ ጅፋሩ የመስመር አጥቂ እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ የማይመልሰው ቅጣት ተላልፎበታል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የበላይ…
ኢትዮጵያዊቷ አርቢትር በአፍሪካ ዋንጫ እንድትዳኝ ተመረጠች
ከ15 ቀናት በኋላ የሚጀምረው የእንስቶች የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በአርቢትርነት እንዲሳተፉ ከተመረጡ ዳኞች መካከል ሊዲያ ታፈሰ ተካታለች።…
ግብፅ የብሔራዊ ቡድን አሠልጣኟን አሰናብታለች
ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተበልጣ የተረታቸው ግብፅ የቡድኗን አሰልጣኝ ከመንበሩ አንስታለች። በ2023 በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚከናወነው…
ሪፖርት | ፋሲል ከሰበታ ሦስት ነጥብ በመሸመት ከመሪው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሦስት አጥብቧል
ፋሲል ከነማ በአምበሉ ያሬድ ባየህ ብቸኛ ግብ ሰበታ ከተማን በመርታት የዋንጫውን ፉክክር ከፍ አድርጓል። ሁለት ለየቅል…
ሪፖርት | ሀዋሳ በብሩክ እና ኤፍሬም አስገራሚ ጥምረት ታግዞ ድሬን ረቷል
ሀይቆቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከብርቱካናማዎቹ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል። ቀጥተኛ አጨዋወት ለመከተል ሲጥሩ የታዩት ሁለቱ ቡድኖች እምብዛም…
ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ባለቀ ሰዓት ሦስት ነጥብ አሳክቷል
አሰልቺ በነበረው ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ተቀይሮ በገባው ብዙዓየሁ ሰይፈ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከድል ጋር ተገናኝቷል።…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-1 አዳማ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ…

