የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ረፋድ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በይፋ ተጀምሯል። የዘንድሮ የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ…
ሚካኤል ለገሠ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአስረኛ ሳምንት በኋላ አዳማ ይደረጋል?
የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሊግ እርከን የሆነው ቤትኪንግ የኢትዮጵያፕሪምየር ሊግ ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከተቋረጠ በኋላ በተያዘለት መርሐ-ግብር መሠረት…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባጅፋር
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር በአስራ ሦስት ነጥቦች እንዲሁም አስራ ሦስት ደረጃዎች ተበላልጠው የሚያደርጉትን የነገ ጨዋታ…
Continue Readingየዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ስብስብ ይፋ ሆኗል
በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት 25 ተጫዋቾች አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ይፋ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና
ነገ 12 ሰዓት ላይ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ዳሰነዋል። ያለፉት አራት የጨዋታ ሳምንታት አዎንታዊ ውጤት…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
ከአቻ እና ከሽንፈት መልስ እርስ በእርስ ሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻን የሚያገናኘው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹ ነጥቦች…
Continue Readingጅማ አባ ጅፋር ምክትል አሠልጣኙ ላይ ውሳኔ አስተላልፏል
ከአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በመሆን ጅማ አባ ጅፋርን ከወራት በፊት የተቀላቀሉት ምክትል አሠልጣኝ በክለቡ ቦርድ አዲስ…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ መከላከያ
ሊጉ ለእረፍት ከመቋረጡ በፊት በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የዘጠነኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብርን እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። በአሁኑ ሰዓት የሊጉ…
Continue Readingአዲስ አበባ ከተማ በግብ ዘቡ እየተመራ የነገውን ጨዋታ ሊያደርግ?
በነገው ዕለት ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የሚጫወተው አዲስ አበባ ከተማ ዋና እና ምክትል አሠልጣኞቹን እንዲሁም የቴክኒክ ዳይሬክተሩን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ለረጅም ደቂቃዎች ሲመራ ቆይቶ አዳማዎች በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠሩት ጎል አንድ አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ…