ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያሳደጉት አሠልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ በክለቡ የሚቆዩበትን ዓመት አራዝመዋል።…
ሶከር ኢትዮጵያ
ወደ ዩጋንዳ የሚያመራው የንግድ ባንክ ልዑክ ዝርዝር ታውቋል
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ለማድረግ ዛሬ ከሰዓት 9 ሰዓት ወደ ዩጋንዳ የሚያመራው የኢትዮጵያ…
ወደ አሜሪካ ካቀናው የዋልያዎቹ ስብስብ ሁለት ሰዎች ወደ ሀገር ቤት አልተመለሱም
በአሜሪካ የስምንት ቀናት የጉብኝት የወዳጅነት ጨዋታዎችን አድርጎ ዛሬ ወደ ሀገር ቤት ከተመለሰው የዋልያዎቹ ስብስብ ሁለት ግለሰቦች…
ጌታነህ ከበደ ወደ ዐፄዎቹ…?
ሰሞነኛው የዝውውር መነጋገርያ ርዕስ የሆነው የጌታነህ ከበደ ቀጣይ ማረፊያው ፋሲል ከነማ ወይስ ሲዳማ ቡና? በትናትናው ዘገባችን…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የጀመረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንድ የመስመር አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በርከት ያሉ ዝውውሮችን…
የድሬዳዋ ከተማው ግብ ጠባቂ ለአረጋውያን መርጃ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል
ድሬዳዋ ከተማ እየተጫወተ የሚገኘው የግብ ዘቡ ዳንኤል ተሾመ በአዳማ ለሚገኝ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል በዛሬው ዕለት የገንዘብ…
” ሱፐር ስፖርት የስም ሽያጭ ለውጥ ለማድረግ በማሰቡ ፕሮግራሙ ዘግይቷል” አቶ ክፍሌ ሰይፈ
የ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ ፕሮግራም የዘገየበትን ምክንያት የሊጉ አክሲዮን ማኅበር ዋና…
ካርሎስ ዳምጠው ወደ አዲስ ክለብ ተዘዋውሯል
በአጥቂ እና አማካይ ቦታ ላይ ሲጫወት የሚታወቀው ካርሎስ ዳምጠው ከደቂቃዎች በፊት ወደ አዲስ ክለብ የሚያደርገውን ዝውውር…
ሦስት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ነገ ወደ ዩጋንዳ ያመራሉ
የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎችን ለመምራት ሦስት ዕንስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ነገ ወደ ዩጋንዳ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዝውውሩ በንቃት መሳተፉን ቀጥሏል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመገኘት ከሰሞኑ ዝውውሮችን እየፈፀመ የሚገኘው ኤሌክትሪክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የአዳዲሶችን…

